Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ቤተክርስቲያኗ በመዲናዋ ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች የምታደርገውን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ለሚገኙ የልማት ሥራዎች የምታደርገውን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ ብፁዓን አባቶች፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብፁዓን አባቶች…
አንድ ዕቅድ፣ አንድ ሪፖርት ለተቀናጀ የዓባይ ተፋሰስ በሚል መሪ ሃሳብ የውይይት መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድ ዕቅድ፣ አንድ ሪፖርት ለተቀናጀ የአባይ ተፋሰስ የሲቪክ ማህበራት ሚና በሚል መሪ ሃሳብ በዓባይ ተፋሰስ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የውይይት መድረኩ በኢትዮጵያውያን፣ በትውልደ ኢትዮጵያውያንና በኢትዮጵያ ወዳጆች ርብርብ…
ዓለም የደረሰበትን የላቀ የአንሜሽንና ፊልም ሥራ በስፋት መጠቀም ይገባል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ዓለም የደረሰበትን የላቀ የአንሜሽንና ፊልም ሥራ በማስፋፋት ዘመናዊ የፊልም አሠራር ሂደትን ማጠናከር ይገባል አለ፡፡
‘ኢማጂንግ አኒሜሽን ሚዲያ’ የስልጠና ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የተካሄደ ሲሆን፤ ፕሮጀክቱን…
ሁሉንም አካባቢ ያማከለ ትምህርት በፍትሐዊነት ተደራሽ ማድረግ ይገባል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ እና የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጋምቤላ ከተማ ሁለት ሞዴል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታን አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንዳሉት፤…
የካንሰር በሽታዎችን ለመከላከልና ለማከም የአቅም ማጎልበት ሥራ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር የተለያዩ የካንሰር በሽታዎችን ለመከላከልና ለማከም የሚያስችሉ የአቅም ማጎልበት ሥራዎችን ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ እየሠራ ነው፡፡
በሚኒስቴሩ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችና የአእምሮ ጤና መከላከልና መቆጣጠር ዴስክ ኃላፊ ዶክተር…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 2ኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2ኛ ዙር ክልላዊ የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ማስጀመሪያ በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል።
እድሜያቸው ከአምስት አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከግንቦት 22 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት የተቀናጀ…
የፌዴራል ተቋማት እና ማህበራት የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ተቋማትና ማህበራት የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፉን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)÷ ለችግሮቻችን…
በአውቶቡስ አገልግሎት ላይ የተደረገው የሰዓት ማሻሻያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በከተማ በአውቶቡስ አገልግሎት ላይ የተደረገው የሰዓት ማሻሻያ ሕብረተሰቡ አምሽቶ ሳይቸገር ወደ ቤቱ እንዲመለስ በማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል።
በአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የኢንተለጀንት…
ደቡብ ዕዝ ሀገራዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው – ሜ/ጄ አድማሱ አለሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ደቡብ ዕዝ ሀገራዊ ግዳጁን በብቃትና ጀግንነት እየተወጣ ነው አሉ የዕዙ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄነራል አድማሱ አለሙ፡፡
ሜጀር ጄነራል አድማሱ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ደቡብ ዕዝ የሠራዊቱን ሁለንተናዊ የማድረግ አቅም ለማሳደግ…
ከ55 ተቋማት ጋር የፋይዳ መታወቂያን የማስተሳሰር ሥራ ተሰርቷል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ መታወቂያን ከአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር ለማስተሳሰር በተደረገው ጥረት እስካሁን ከ55 ተቋማት ጋር የፋይዳ መታወቂያን የማስተሳሰር ሥራ ተሰርቷል።
የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት የስትራቴጂክ ግንኙነት ኃላፊ አቤኔዘር ፈለቀ…