Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የዛሬን ችግር በውይይት መፍታት የሁላችንም ድርሻ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ተሳታፊዎች በጋራ የሐሳብ ተዋጽኦ የጸናች ሀገርን ለትውልድ ለማስረከብ የዛሬን ችግር በውይይት መፍታት የሁላችንም ድርሻ ነው አሉ።
ለዚህም የሚፈለገውን ድርሻ ለመወጣት በንቃት እየተሳተፍን ነው…
በሀገራዊ ምክክሩ የ2ኛው ቀን የፌዴራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ የፌዴራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል።
በሰባት ቡድኖች ተካፋፍለው ትናንት በአጀንዳ ሐሳቦቻቸው ላይ ሲመክሩ የነበሩት ተወያዮቹ÷ ዛሬ በቡድኑ አባሎቻቸው የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን…
በኦሮሚያ ክልል መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ።
በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የኢቨስትመንት አማራጮችን ለባለሃብቾች ለማስተዋወቅ ያለመ የክልሉ…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 32 ሺህ ኩንታል ምርጥ ዘር ለማቅረብ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 32 ሺህ ኩንታል የተለያዩ ሰብሎች ምርጥ ዘር ለመኸር እርሻ ለማቅረብ እየተሰራ ነው።
የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የግብዓት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስራት አሰፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለመኸር እርሻ ለማቅረብ…
ሰው ወደፈለገበት ቦታ መንቀሳቀስ የሚችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ሰው ወደፈለገበት ቦታ መንቀሳቀስ የሚችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል ብለዋል።
ኮሚሽነር ጀነራሉ ወቅታዊ ጉዳዮችን በማስመልከት በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት፤ ከዕገታ ጋር በተያያዘ…
የሉሲና የሰላም ቅሪተ አካል በደሴ ሙዚየም ከነገ ጀምሮ ለእይታ ይቀርባሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ የሙዚየም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚከበርባት ደሴ ከተማ የሉሲና የሰላም ቅሪተ አካል በደሴ ሙዚየም ከነገ ጀምሮ ለእይታ ይቀርባሉ፡፡
የኢትዮጵያ የቅርስ ባለስልጣን የብሄራዊ ሙዚየም መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ አንዷለም ግርማይ…
የመገጭ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት ከነበረበት የአፈፃፀም ችግር መውጣት ጀምሯል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የመገጭ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት መንግስት በሰጠው ልዩ ትኩረት ከነበረበት የአፈፃፀም ችግር መውጣት ጀምሯል አሉ።
የፕሮጀክቱ አሁናዊ አፈፃፀም አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በተገኙበት…
የኢትዮጵያን ባህል እና ጥበብ የሚያስተዋውቅ የከያኒያን ቡድን ወደ ተለያዩ ሀገራት ይጓዛል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ባህል እና ጥበብ የሚያስተዋውቅ የከያኒያን ቡድን ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት ይጓዛል አለ።
ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ) እንደገለጹት፤…
ቤተክርስቲያኗ በመዲናዋ ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች የምታደርገውን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ለሚገኙ የልማት ሥራዎች የምታደርገውን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ ብፁዓን አባቶች፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብፁዓን አባቶች…
አንድ ዕቅድ፣ አንድ ሪፖርት ለተቀናጀ የዓባይ ተፋሰስ በሚል መሪ ሃሳብ የውይይት መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድ ዕቅድ፣ አንድ ሪፖርት ለተቀናጀ የአባይ ተፋሰስ የሲቪክ ማህበራት ሚና በሚል መሪ ሃሳብ በዓባይ ተፋሰስ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የውይይት መድረኩ በኢትዮጵያውያን፣ በትውልደ ኢትዮጵያውያንና በኢትዮጵያ ወዳጆች ርብርብ…