Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 በትምህርት፣ በአይሲቲ እና ክኅሎት ስብሰባ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 በትምህርት፣ በአይሲቲ እና ክኅሎት የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት ስብሰባ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ ስብሰባው የሚካሄደው ከሚያዝያ 20 ቀን 2017 እስከ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን የኢኖቬሽንና…

ጽንፈኛው ቡድን በመምህራን ላይ የሚያደርሰው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ የሚወገዝ ነው – የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛ ቡድን በየጊዜው በመምህራን ላይ የሚያደርሰው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ የሚወገዝ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ገለጹ። በክልሉ ተማሪዎች የመማር መብታቸው እንዲከበር…

በበልግ ወቅት ከ345 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የበልግ ወቅት የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ከ345 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላን በማጠናከር የተፈጥሮ…

ሰብዓዊ ድጋፍን በዘላቂነት በራስ አቅም ለመሸፈን ስኬታማ ሥራ እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰብዓዊ ድጋፍን በዘላቂነት በራስ አቅም ለመሸፈን በሁሉም ክልሎች ስኬታማ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ገለጹ። ኮሚሽነሩ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፎችን በራስ አቅም በማሟላት…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ቪዛ ዓለም አቀፍ አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቪዛ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ጋር በሀዋላ፣ በዲጂታል ፋይናንስና በአዳዲስ የትብብር ዕድሎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሹሩን ዓለማየሁ…

በኦሮሚያ ክልል 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለዩኒየኖችና ማኅበራት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የመኸር ወቅት የሚውል 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዩኒየኖችና ማኅበራት መድረሱን የኦሮሚያ ክልል ኅብረት ሥራ ማስፋፈያ ኤጀንሲ አስታወቀ። ማዳበሪያው በጊዜ በመድረሱ ሥርጭቱም በአግባቡ እየተከናወነ መሆኑን…

የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ደረጃ ለማሳደግ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተሞች የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ደረጃ እንዲሁም በገጠር የመሠረተ ልማት ሽፋኑን ለማሳደግ ከሀገር በቀል የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት አምራቾች ጋር እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

የአዲስ አበባ የልማት ሥራዎች የከተማዋን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድጉ ናቸው ተባለ 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች ከተማዋን ለኑሮ ምቹ የሚያደርጉ፣ ገጽታዋን የሚቀይሩ እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚያሳድጉ መሆናቸው ተገለጸ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የማህበራዊ ሴክተር ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች…

በዜጎች ላይ እገታና ግድያ እየፈጸመ ባለው ፅንፈኛ ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዜጎች ላይ እገታና ግድያ በመፈፀም የትምህርት ሂደትን በማወክ በመምህራን ላይ በደልና ግፍ እያደረሰ ባለው ፅንፈኛ ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ያለውን አጠቃላይ የፀጥታ…

የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ ከ20 በላይ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ፤ ኢትዮጵያ ያላትን የቱሪዝም አቅም በተመለከተ በቱሪዝም ሚንስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ ገለጻ ተደርጓል፡፡…