Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢባትሎ በጅቡቲ ከሚገኙ መርከበኞች ጋር የትንሳዔ በዓልን አከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ (ኢባትሎ) በጅቡቲ ወደብ ከሚገኙ መርከበኞች ጋር የትንሳዔ በዓልን አከበረ። ኢትዮጵያዊያኑ ባሕረኞች የኢትዮጵያን የገቢና ወጪ ንግድ ለማሳለጥ በአስቸጋሪ የአየር ጠባይ፣ በረጋውና በሚናወጠው የባሕር ወሽመጥ ለወራት…

በሐረሪ ክልል ለብሔራዊ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የምሳ ግብዣ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ለሚገኙ ለብሔራዊ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የምሳ ግብዣ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። በመርሐ-ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ÷ ወጣቶቹ በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ተግባራት ላይ በመሳተፍ እያደረጉት…

ቢኬጂ ፋውንዴሽን በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ፋውንዴሽን (ቢኬጂ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለወገኖች ማዕድ አጋራ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ሻንቆ(ዶ/ር)÷ ቢኬጂ…

የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ የትንሳኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት…

ጊዜያዊ ችግሮቻችንን በመረዳዳት እየተሻገርን ለዘላቂ ልማታችን በመስራት የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጊዜያዊ ችግሮቻችንን በመረዳዳት እየተሻገርን ለዘላቂ ልማታችን በመስራት የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የትንሣኤን በዓል…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 25ኛውን ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 25ኛውን ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ጉራራ ቅርንጫፍ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በአዲሱ ማዕከል የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግርች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።

የተለያዩ ሀገራት ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ባስተላለፉት የእንኳን…

የትንሣኤ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትንሣኤ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉን በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት በዓለ ትንሣኤ የእግዚአብሔር ፍቅር መገለጫና የተስፋችን ማሳያ መሆኑን ልንገነዘብ ይገባል ብለዋል። በዓለ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን አስፈሰኩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ ድጋፍ የሚሹ ወገኖች፣ አካል ጉዳተኞች እና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖችን አስፈስከዋል። ፆም የምናስፈታው በባህላችን መሰረት…