Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማትን ሃዘን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማትን ሃዘን ገልጻለች፡፡
ቤተክርስቲያኗ ባወጣችው የሃዘን መግለጫ÷ ፖፕ ፍራንሲስ ዛሬ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውንና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን…
ለ30 ተቋማት ነጻ የዳታ ማዕከል አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ30 የመንግስት ተቋማት ነጻ የዳታ ማዕከል አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተ ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በኢትዮጵያ የሚገኙ ተቋማት ዳታን በአግባቡ ጥቅም…
ፖሊስ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎችን ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታውቋል፡፡
በዚህም መሠረት ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከላከል በተደረገ ኦፕሬሽን፤ 121 የጦር መሣሪያዎችን…
ቬይትናም ከአፍሪካ ጋር ለሚኖራት ግንኙነት ኢትዮጵያን እንደበር ትጠቀማለች- ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በእስያ ለምትዳርገው ሁለንተናዊ ግንኙነት ቬይትናምን፤ ቬይትናምም በአፍሪካ ለሚኖራት ግንኙነት ኢትዮጵያን እንደ ስልታዊ አጋር ይጠቀማሉ ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የምንከተለው የብዝኃ-ዘርፍ ኢኮኖሚ ውጤታማ መሆኑን ከቬይትናም ጉብኝት ተረድቻለሁ- ወ/ሮ ሙፈሪሃት
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በቬይትናም ያደረገውን ጉብኝት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በማብራሪያቸውም፤ ቬይትናም በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሪፎርም ሥራዎችን…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቬይትናም ጉብኝት በበርካታ ዘርፎች ልምድ የተቀሰመበት ነው – ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቬይትናም ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት የሚያጠናክርና በበርካታ ዘርፎች ልምድ የተቀሰመበት ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡
ቢልለኔ ስዩም ጠቅላይ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን ከኮሪደር ልማት ሰራተኞች አከበሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሣኤ በዓልን ከካዛንቺስ ኮሪደር ልማት ሰራተኞች፣ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ጋር የትንሳዔ በዓልን አክብረዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ሰራተኞችን…
ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከጤና ባለሙያዎችና ታካሚዎች ጋር የትንሳዔ በዓልን አከበሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመገኘት የጤና አገልግሎት እየሰጡ ካሉ ባለሙያዎች እና ታካሚዎች ጋር የትንሳዔ በዓልን አክብረዋል።
ዶ/ር መቅደስ ዳባ÷ ታካሚዎችን በበዓላት ወቅት ማከም ትልቅ ደስታ…
የድሬዳዋ አስተዳደር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርቷል።
በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ባስተላለፉት መልዕክት፥ የመተጋገዝና የመረዳዳት እሴታችን ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል።…