Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአየር ሀይል ስፖርታዊ ውድድር የማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢፌዴሪ አየር ሀይል 129ኛው የዓድዋ ድልን ምክንያት በማድረግ ባለፉት 15 ቀናት ሲካሄድ የነበረው ስፖርታዊ ውድድር የማጠናቀቂያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው። በውድድሩ የተካሄዱት የእግር ኳስ፣ የመረብ ኳስና የገመድ ጉተታ ስፖርታዊ ክንውኖች…

ኢትዮጵያ ለጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ዩጋንዳ ኮሪደር ስምምነት ትግበራ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ዩጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ሰነድ በትናንትናው ዕለት ተፈርሟል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ስምምነቱ ቀጣናዊ የንግድ…

ኢጋድ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያሳዩትን ቁርጠኝነት አደነቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያሳዩትን ቁርጠኝነት አደነቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት በሶማሊያ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ…

ማዕከሉ ዓለም አቀፍ ኹነቶችን በመሳብ ሀገራችን ቀዳሚ መዳረሻ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ዓለም አቀፍ ኹነቶችን በመሳብ ሀገራችንን የስብሰባዎች ቀዳሚ መዳረሻ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ማዕከሉ፤ የስብሰባ፣ የኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሶማሊያ ጉብኝት የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ከፍተኛ ፋይዳ አለው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሊያ ያደረጉት ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ከፍተኛ ፋይዳ ያለውና ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ጌዲዮን ጢሞቴዎስ…

አገልግሎቱ ውስንነቶቹን በመፍታት የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ ተግባራዊ የተደረጉ የሪፎርም ሥራዎች ውጤታማነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ ገለጸ፡፡ የኃይል አቅርቦት አስተማማኝነት፣ ጥራት እና የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል አዳዲስ ዕቅዶች…

ሚኒስቴሩ ከአውሮፓ ህብረት የሴቶች ጉዳይ ጋር የጋራ ትብብሮችን ለማጠናከር ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ከሆኑት ሶፊ ፍሮመስበርገር ጋር በሚኒስቴሩ ዋና ዋና ስራዎች ላይ የጋራ ትብብሮችን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ወቅት የሴቶች እና ማህበራዊ…

የጋራ ዓላማችንን ለማሳካት በትብብር መስራት ይጠበቅብናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋራ ዓላማችንን ለማሳካት በትብብር መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ዛሬ በወንድሜ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃመድ ለተደረገልኝ ደማቅ…

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሶማሊያ ሞቃዲሾ ሲደርሱ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሁለቱ መንግስታት በጋራ ባወጡት የአቋም መግለጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሥራ ጉብኝት ባለፉት ጊዜያት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሶማሊያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…