Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለ19 የአገልግሎቱ የክልል ቅርንጫፎች የተሽከርካሪ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤና ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት እና አጋሮች (ግሎባል ፈንድ፣ አፍሪካ ሲዲሲ እና ጋቪ) ድጋፍ የተገዙ 62 ተሽከርካሪዎች ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 19 የክልል ቅርንጫፎች ተሰጡ። ተሽከርካሪዎቹ የሕክምና…

የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችንና የኢንቨስትመንት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር…

ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከነገ ጀምሮ በ25 ከተሞች ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከነገ ጀምሮ በ25 ዋና ዋና ከተሞች መካሄድ እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንሱ በብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና ም/ቤት አባላት የሚመራ መሆኑን የፓርቲው መረጃ ያመላክታል፡፡…

የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ እንተጋለን – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ እንተጋለን ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ከሕዝብ በሚቀርቡ ቅሬታና አቤቱታዎች እንዲሁም በየደረጃው የተሰጡ ምላሾችን በሚመለከት ከክልል እና…

ታጂኪስታን የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ሽግግር አደነቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከታጂኪስታን የኢኮኖሚ ልማትና ንግድ ሚኒስትር ዛቭኪዞዳ ዛቭኪ አሚን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ጀማል÷ኢትዮጵያ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ያደረገችውን ስኬታማ ሽግግር አስመልክተው…

ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኮሚሽን ም/ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት  ካጃ ካላስ ጋር በጆሃንስበርግ  ተወያይተዋል፡፡ ከቡድን 20 የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ፣…

ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለው የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ይደነቃል- የተባበሩት መንግሥታት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለውን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ እና የጸጥታና ደኅንነት ኃላፊ ጊልስ ሚቻውድ አደነቁ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ከጊልስ ሚቻውድ ጋር የተወያዩ ሲሆን፤…

የዓድዋ ድል መታሰቢያን ከ246 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች ጎብኝተዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ተመርቆ ወደ ስራ ከገባ ወዲህ ከ246 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶች መጎብኘታቸው ተገልጿል፡፡ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዋና ዳይሬክተር ግሩም ግርማ÷ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለህዝብ ክፍት ከተደረገ ጀምሮ በየእለቱ…

ኡስታዝ አቡበከር ሁሴንን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ 5 ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ አምሥት ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ። የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን መርምሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና…

ፀሐይ-2 አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት አከናወነች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአየር ኃይል የተሰራችው ፀሐይ - 2 የስልጠና አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት ማከናወኗ ተገልጿል፡፡ ፀሃይ -2 አውሮፕላን ለበረራ ማሰልጠኛ እና ለሌሎች አገልግሎት መዋል የምትችል ሲሆን÷ የተሰጣትን ግዳጅ በብቃት…