Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በ12ኛ ክፍል ፈተና ምንም ተማሪ ያላሳለፉ 700 ት/ቤቶችን ለማብቃት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ምንም ተማሪ ያላሳለፉ 700 ትምህርት ቤቶችን ለማብቃት እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች በዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አድርገዋል።…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 98 ሺህ ቶን የድንጋይ ከሰል ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ባለፉት 9 ወራት 98 ሺህ ቶን የሚጠጋ የድንጋይ ከሰል ምርት ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ገበረማርያም ሰጠኝ እንደገለጹት÷ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ በኮፊ አናን የመንገድ ደህንነት ሽልማት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኢስዋቲኒ እየተካሄደ በሚገኘው 3ኛው የኮፊ አናን የመንገድ ደህንነት ሽልማት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
በሽልማት መድረኩ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሀሰን እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
ኢትዮጵያና ቤላሩስ በማዕድን ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ከቤላሩስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሪዤንኮፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በማዕድን እና በተለያዩ ዘርፎች ላይ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ለይ መክረዋል፡፡
በተለይም በማዕድን…
ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ዓውድን በመገንዘብ እየተገኙ ያሉ ስኬቶችን ማስቀጠል ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ዓውድን በመገንዘብ እየተገኙ ያሉ ስኬቶችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እና የዘርፎች ዕቅድ አፈጻጸም ምክትል…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበዓል ወቅት የምርት እጥረት እንዳያጋጥም ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበዓል ወቅት የምርት እጥረት እንዳያጋጥም በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ኃላፊ አስር ኢብራሂም መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም…
በሲዳማ ክልል ከ29 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኞች መዘጋጀቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ከ29 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለመትከል መዘጋጀቱን የክልሉ ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መስፍን ቃሬ ከ32 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኞችን ለማዘጋጀት ታቅዶ እስካሁን ከ29 ነጥብ…
አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከፀጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከፀጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ከክልሉ የፀጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ በክልሉ ድንበር አካባቢዎች ሰላምና…
አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልቃድር ካሚል ሞሀመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደር ብርሃኑ በጅቡቲ በነበራቸው የስራ ቆይታ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮ-ጅቡቲ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት…
ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ሺህ 250 ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ሺህ 250 ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የሦስተኛው ሩብ ዓመት የ100…