Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመከላከያ ሰራዊት 18 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምቱ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሰራዊቱ አባላት 18 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት የክረምት የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመከላከያ…

404 ሺህ በላይ የውጭና የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች በአፋር ክልል…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማስፋት የዘርፉን እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አብዱ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ያለውን…

በክልሉ የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ለማጠናከር ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ይበልጥ ለማጠናከር ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ በክልሉ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፓርቲና የመንግስት…

የከተማ አስተዳደሩ ለገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእውቅና እና ምስጋና መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፥ በከተማ አስተዳደሩ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ…

የሲዳማ ክልል የ2018 በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር በማድረግ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል። የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ምርጫ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎው የ2018…

ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፥ በፑንትላንድ የሚንቀሳቀሰው የአይ ኤስ የሶማሊያ ክንፍ…

በአፋር ክልል ከ10 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ10 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ ነው። በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ”በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በተገኙበት…

በክልሉ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ተጠያቂነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የተጠያቂነት ስራ ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ የክልሉን 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ያቀረቡ ሲሆን፥…

ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል የተዘጋጀው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ተዘጋጅቷል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የኮርፖሬሽኑን 7ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…

ኢትዮጵያ በፖሊሲ የታገዙ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን የመቋቋም ተሞክሮዋን የምታጋራበት መድረክ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ኢትዮጵያ በፖሊሲ የታገዙ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን የመቋቋም ተሞክሮዋን የምታጋራበት መድረክ ይሆናል አለ። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመሆን ሁለተኛውን የአፍሪካ…