Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች የሕዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማጎልበት መስራት ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ እና ኦሮሚያ ክልሎች ተጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች የተጀመሩ የጋራ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን በማጠናከር የህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ።
የጋምቤላ እና የኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎችን…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በእጩነት የቀረበለትን የ8 ካቢኔ አባላት ሹመት አጽድቋል።
በዚህም መሰረት ፡-
1.አቶ አሊ ከድር ፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
2.አቶ ሙስጠፋ…
በኢኮኖሚ ዞኑ ከ160 ሚሊየን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች የማሽን ተከላ ስራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ከ160 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 6 ባለሃብቶች ምርት ማምረት የሚያስችላቸውን የሼድ ግንባታና ማሽን ተከላ ስራ ማከናወን ጀምረዋል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ…
እንግሊዝ ለኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ እድገት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በቅርቡ የተጀመረውን የካፒታል ገበያ ለማሳደግ እንግሊዝ ድጋፍ እንደምታደርግ የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ የኢትዮጵያና የእንግሊዝ የኢኮኖሚ የትብብር ዘርፎች ላይ አተኩረው በሰጡት…
በመዲናዋ ለዕይታ ግልጽ ያልሆነ ሰሌዳ በለጠፉ ተሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ሊወሰድ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታጠፈ፣ የደበዘዘ እና የተፋፋቀ ሰሌዳ ለጥፈው በሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ ሕጋዊ ርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በከተማው ለእይታ ግልጽ ያልሆኑ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች መበራከት…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት ከ3 ቢሊየን በላይ ብር ተጨማሪ በጀት አፅድቋል፡፡
የምክር ቤቱ 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ…
በአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ የተሰሩ ምርቶች ለኮሪደር ልማት ሥራ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ የተሰሩ የተለያዩ ምርቶች ለኮሪደር ልማት ሥራ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ መሰረት የዓድዋ ድል ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ መሰረት የዓድዋ ድል ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ገለጹ።
አምባሳደር ነብያት ከፋና አንድ ጉዳይ ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ ኢትዮጵያ በዓድዋ ድል ነጻነቷን መጎናጸፏ የዓለምና…
የቬትናም እና ሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት በሚያደርጉበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከቬትናም ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ከምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ንጉዬን ሚንህ ሃንግ ጋር…
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከሩሲያ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መንግሥታት መካከል የመጀመሪያው የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ፍኖተ…