Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በበጀት ዓመቱ በተለያዩ ዘርፎች የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ አዲስ
አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት በኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ዘርፎች በርካታ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡
የኦሮሚያ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የመንግስትና የፓርቲ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በአዳማ ከተማ…
በመኸር እርሻ እስካሁን 7 ሚሊየን ሄክታር በዘር ተሸፍኗል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)።
ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በግብርናው ዘርፍ በመኸር፣ በበልግ እንዲሁም በመስኖ ልማት ሥራዎች ባለፉት…
የኦሮሚያ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በዛሬው ዕለት በአሶሳ ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
ከንቲባዋ በከተማዋ በሚገኘው ሀለዋ የአግሮ ኢንዱስትሪ…
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ብጹዓን አባቶች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ብጹዓን አባቶች ሞጆ በሚገኘው የቤተ ክርስቲያኒቱ የሱባኤ ማዕከል ቅጥር ግቢ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
ከሐምሌ 1 ጀምሮ ለአራት ቀናት በማዕከሉ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት መደበኛ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀምረዋል።
የካቢኔ ጉዳዮችና የሴክተሮች ክትትል ሚኒስትር ዴዔታ አቶ አክሊሉ ታደሰ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥…
የአረንጓዴ አሻራ ስኬታማነት የኢትዮጵያ ማንሰራራትና ከፍታ አንዱ ማሳያ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ስኬታማነት የኢትዮጵያ ማንሰራራትና ከፍታ አንዱ ማሳያ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፡፡
የግብርና ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ሀሳብ በሸገር ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።…
የውሃ ሀብታችንን በቁጠባና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መጠቀም አለብን – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ ሀብታችንን በቁጠባና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መጠቀም አለብን አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ ከ208…
በክልሉ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ800 ሺህ በላይ በጎ ፍቃደኞች ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በቀጣይ ሁለት ወራት በሚከናወነው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ከ800 ሺህ በላይ በጎ ፍቃደኞች ይሳተፋሉ፡፡
መርሐ ግብሩ የማጠናከሪያ ትምህርት፣ የቤት እድሳት፣ የደም ልገሳና ችግኝ ተከላን ጨምሮ በ14 ዘርፎች ላይ…
በወላይታ ዞን ከ208 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባ የውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ ከ208 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
በፕሮጀክቱ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የውሃና…