Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ራይነር የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ:: ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ እና ልዑካቸው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ባደረጉት ጉብኝት፤ የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ፣ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል…

በአንካራ ስምምነት ቴክኒካል ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካካል በተደረሰው የአንካራ ስምምነት ቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ ያኮተረው የመጀመሪያው ዙር ውይይት በቱርክ ተካሂዷል፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) እና በሶማሊያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ስፑትኒክ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው የዜና እና ሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ስፑትኒክ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ መክፈቱን ይፋ አደረገ። የአዲስ አበባው "ስፑትኒክ አፍሪካ" የኢትዮጵያን ሕዝብና መንግሥት ብሔራዊ ጥቅምና ፍላጎት የሚያስከብር የኤዲቶሪያል…

96 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር 96 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን ወደ ኢትዮጵያ መመለሱን አስታውቋል፡፡ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በመጠቆም እና በማጋለጥ የወገኖቻችን ሕይዎት በጋራ እንታደግ ሲል…

የትራፊክ አደጋን ለመከላከል …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ እና መጠን የትራፊክ አደጋዎች በርካታ ጉዳት ሲያደርሱ ይስተዋላል፡፡ ኢትዮጵያ በቁጥር አነስተኛ ተሽከርካሪዎችን ይዛ ከፍተኛ አደጋ ከሚያስተናግዱ ሀገራት ተርታ እንደምትገኝ የመንገድ ደኅንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት…

አርጀንቲና ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ የመሥራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርጀንቲና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር በማሳደግ በትምህርት ዘርፍ በጋራ የመሥራት ፍላጎት እንዳላት አስታውቃለች፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአርጀንቲና አምባሳደር ኢግናሲዮ ሮካታግሊታ ጋር በትምህርት ዘርፉ…

የንግድ ከባቢ ሁኔታን ማዘመን ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መሳካት ወሳኝ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተተገበረ ለሚገኘው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም መሳካት የንግድ ከባቢ ሁኔታን ማዘመን ወሳኝ ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሁለተኛው የንግድ ከባቢ ሁኔታ ምቹነት የሪፎርም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የስትሪግ ኮሚቴ አባላት እና…

የሴቶች ብሔራዊ ቡድኑ ካምፓላ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ኡጋንዳ ካምፓላ ገብቷል። ብሔራዊ  ቡድኑ ኢንተቤ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተወካዮች እንዲሁም የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በዩጋንዳ አባላት አቀባበል አድርገውለታል፡፡…

ሩሲያ በኢትዮጵያ የሩሲያ ቋንቋ ት/ቤቶችን ለመክፈት ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በኢትዮጵያ የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት እቅድ እንዳላት የሀገሪቱ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀመንበር ሚስዝ ቫለቲና ማትቬንኮ ገለጹ፡፡ ሊቀመንበሯ ይህንን ያሉት ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ጋር በተለያዩ ጉዳዮች…

ታጂኪስታን ኢትዮጵያ በቀጣናው እያበረከተችው ላለው አስተዋጽኦ ድጋፏን እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናውን ብሎም አፍሪካን ከመካከለኛው ኤዥያ ጋር ለማቀራረብ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ታጂኪስታን አስታወቀች፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለታጂኪስታን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት…