Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የዚምባቡዌው አፍሪካን ናሽናል ዩኒዬን – ፓትሮይቲክ (ዛኑ ፒኤፍ) ፓርቲ የብሔራዊ ውጭ ግንኙነት ጸሃፊ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) ጸሃፊው ሲምባራሼ ሙቤንጌግዊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ እና የመንግስት ኮሙኒኬሸን ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ…
የናይጄሪያው ኦል ፕሮግረሲቭ ኮንግረንስ (ኤ ፒ ሲ) ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አል ሀጂ አሊ ቡካር ዳሎሪ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) ምክትል ሊቀመንበሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሃሳብ…
የጂቡቲው ፒፕልስ ሪለይ ፎር ፕሮግረስ ( አር ፒ ፒ ) ፓርቲ ዋና ጸሀፊ ኢያስ ሙሳ ዳዋለህ ለመ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) ዋና ጸሀፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…
አየር ኃይሉ የውጊያ ዝግጁነት የሚያረጋግጡ በርካታ ስራዎች መሰራቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ኃይሉን የውጊያ ዝግጁነት የሚያረጋግጡ በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን የኢፌዲሪ አየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ሎጀስቲክስ ብርጋዲየር ጄኔራል ነገራ ሌሊሳ ገለፁ፡፡
የአየር ኃይል ሎጀስቲክስ ተቋሙ የታጠቃቸውን የአቪየሽን፣ የአየር መከላከልና…
ጉምሩክ ኮሚሽን ከ203 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 203 ነጥብ 75 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፤…
የፌደራል ፖሊስ ስዋት በዓለም አቀፉ ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ለመሳተፍ ልምምድ እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 ዓለም አቀፍ የፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ለመሳተፍ ወደ ዱባይ ያቀናው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን (ስዋት) ልምምድ እያደረገ ነው፡፡
ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኑ አልሩዋይ ከተማ በሚገኘው የስዋት ቻሌንጅ ማሰልጠኛ ማዕከል…
የአዲስ አበባ የለውጥ ጉዞ አስደንቆኛል – ዌላርስ ጋሳማጌራ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በአስደናቂ የለውጥ ጉዞ ላይ እንደምትገኝ መመልከታቸውን የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ ገለጹ።
በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ የሚገኙት ዌላርስ ጋሳማጌራ፤…
የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ትግበራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) በዩኒፋይድ ፕሪፔይመንት ፕሮጀክት የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ትግበራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
ይህም ደንበኞች ከፍጆታ ክፍያ ጋር ተያይዞ ያሉ ቅሬታዎች በመቅረፍ እና የደንበኞች እንግልት በማስቀረት…
የደቡብ ሱዳን ኤስ ፒ ኤል ኤም ፓርቲ ዋና ጸሐፊ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ኤስ ፒ ኤል ኤም) ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፒተር ላም በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ዋና ጸሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅን አጽድቋል፡፡
የአዋጁን ረቂቅ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ…