Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አደም ፋራህ ከዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ ላዕላይ ምክር ቤት አባል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ከብሪክስ አባል ሀገር እህት ፓርቲ የሩሲያው ዩናይትድ ላዕላይ ም/ቤት አባል፣ የሩሲያ ፌዴሬሽን ሴናተርና የሴኔቱ ውጭ…

የአገው ሕዝብ የሀገሩን ክብር፣ አንድነትና ማኅበራዊ ማንነት በጀግንነት አጽንቶ ኖሯል – አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ሕዝብ የሀገሩን ክብር፣ አንድነት እና ማኅበራዊ ማንነነት በሁለንተናዊ ጀግንነት አጽንቶ የኖረ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ፡፡ 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል "አርበኝነታችን ለአሁናዊ…

ክልሉ 21 ሺህ 877 ቶን ቅመማቅመም ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 21 ሺህ 877 ቶን ቅመማቅመም ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ የክልሉ ቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር እና የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ…

የአገው ፈረሰኞች በዓል የታሪካችንና አብሮነታችን  መገለጫ ነው-  ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ፈረሰኞች በዓል የታሪካችን፣ የአብሮነታችን ብሎም የባህላችን ተምሳሌት መገለጫ ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ  85ኛውን የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

የአገው ፈረሰኞች በዓል ለፌስቲቫል ቱሪዝም ገቢ ተቋዳሽ ለመሆን ያመቻቻል – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ፈረሰኞች በዓል ለፌስቲቫል ቱሪዝም ገቢ ተቋዳሽ ለመሆን ያመቻቻል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም አስገነዘቡ። ኃላፊዋ 85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ በዓልን አስመልክቶ…

ሆቴሎች የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ እንግዶችን ለማስተናገድ …

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ ሆቴሎች ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚመጡ እንግዶችን ለማስተናገድ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን እንደገለጹት÷ ለጉባዔው…

ኢትዮጵያ በህንድ ፌስቲቫል ላይ በተፈጠረ ክስተት ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች ሀዘኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በህንድ ኩምብ ሜላ ፌስቲቫል በተፈጠረ ክስተት ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች ሀዘኗን ገለጸች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ በህንድ ኩምብ ሜላ ፌስቲቫል ላይ በሰዎች መብዛት ምክንያት ተፈጠረ ግርግር ህይወታቸውን ላጡ…

የአገው ፈረሰኞች ሰላምንና ጸጥታን በማስከበር ረገድ ሚና እየተጫወቱ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ፈረሰኞች የአባቶቻቸውን ፈለግ በመከተል ሰላምንና ጸጥታን በማስከበር ረገድ ተገቢውን ሚና እየተጫወቱ ይገኛሉ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች ምስረታ…

የታንዛኒያው ቻማ ቻ ማፒንዱዚ (ሲ ሲ ኤም) ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ኢማኑኤል ኔቼንቤ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) ዋና ፀሃፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ሽብሩ ማሞ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ የተከሰተው የአውሮፕላንና ሄሊኮፕተር መጋጨት አደጋ የሰዎችን ህይዎት በመንጠቁ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ እንደ አሜሪካ አቪዬሽን አስተዳደር መረጃ÷ አውሮፕላኑ 60 መንገደኞችን እና አራት የበረራ…