Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ዋና ፀሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቱሪዝም ጉዳዮች አማካሪ…
የርዕደ-መሬት ክስተትና አሁናዊ ሁኔታ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በአፋር አዋሽ ፈንታሌና ዱለሳ እና በኦሮሚያ ፈንታሌ ወረዳዎች ላይ የሚታዩትን ጂኦሎጂካል እንቅስቃሴ ከቀይ ባህር በሰሜን እስከ ሞዛምቢክ በደቡብ ባለው የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ አካል እንደሆነ ይገለፃል፡፡
ይህ የርዕደ መሬት ሁኔታ…
ምክር ቤቱ ነገ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሹመትን ያፀድቃል
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሹመትን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
ምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል።
በስብሰባው የአጠቃላይ…
2ኛው ዙር የቁርአን እና አዛን ውድድር ሽልማት የፊታችን እሁድ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቁርአን እና አዛን ውድድር ሽልማት ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ።
ውድድሩ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት በዘይድ አብን ሳቢት…
በኪጋሊ የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩዋንዳ ኪጋሊ የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት 26ኛው ጠቅላላ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በጉባኤው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እየተሳተፉ መሆኑ ተገልጿል።
ጉባኤው የኢትዮጵያ…
በመዲናዋ የፓሌቲቭ ኬር አገልግሎት በ22 ጤና ጣቢያዎች እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በሕክምና ማዳን የማይቻሉ ሕመሞችን ስቃይ ለመቀነስ የሚሰጠው አገልግሎት (ፖሌቲቭ ኬር) በ22 ጤና ጣቢያዎች እየተሰጠ መሆኑን የከተማዋ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ም/ሃላፊ ዶ/ር ሙሉጌታ እንዳለ እንደገለጹት÷በሕክምና ማዳን…
የፓርቲው አቅጣጫዎች የድሬዳዋ የንግድ ማዕከልነትን ለማረጋገጥ እያስቻለ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የቀየሳቸው አቅጣጫዎች የድሬዳዋን የኢንዱስትሪ እና የንግድ ማዕከልነት እያረጋገጠ መሆኑን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ተናገሩ።
ከንቲባው ብልፅግና ፓርቲ በመጀመሪያው ጉባዔ…
የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን በ2 ነጥብ 18 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነባርና አዳዲስ የመጠጥ ውኃ ተቋማት ግንባታን በማከናወን የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን በ2 ነጥብ 18 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ግቡን ለማሳካትም በበጀት ዓመቱ…
የድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን ሕክምና አገልግሎትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን ሕክምና አገልግሎትን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለድንገተኛና ጽኑ ሕመም ለሚጋለጡ…
ብልጽግና ፓርቲ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ከምንም በላይ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የፓርቲው አመራሮች ገለጹ።
ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት፣ ሀገራዊ የልማትና የብልጽግና እቅዶች ለማሳካትም የተጀመሩ ሁለንተናዊ ጥረቶች ተጠናክረው…