Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አፈ ጉባዔ ታገሰ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የገና በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ በመልዕክታቸው÷”መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገና በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሰላማዊ ትግል ውስጥ ትልቅ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጽሕፈት ቤቱ  ሠራተኞች ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር  ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት የገና ስጦታ አበርክተዋል።

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ በሚችሉት ሁሉ…

ሕብረተሰቡ በበዓል ሰሞን ሊከሰቱ ከሚችሉ አደጋዎች እራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመጪው የገና በዓል ጋር ተያይዞ ሕብረተሰቡ የኤሌክትሪክና ከሰል አጠቃቀምን ጨምሮ ድንገተኛ አደጋ ከሚያስከትሉ ሁኔታዎች እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ፡፡ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአደጋ ቅነሳ እና አደጋ ምላሽ ዘርፍ አተኩሮ…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ለገና በዓል ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

ከመዲናዋ ለመሬት መንቀጥቀጥ ተጋላጭነት ጋር በተያያዘ የባለሙያዎች ግብረ-ኃይል ተዋቀረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ወደፊት ለመሬት መንቀጥቀጥ የሚኖራትን ተጋላጭነት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ለቅድመ ጥንቃቄ የሚረዱ ጥናቶችን የሚያካሂድ የባለሙያዎች ግብረ-ኃይል ተዋቀረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ…

ተደብቀው የነበሩት ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ንግድ ቢሮ እና የክልሉ ጸጥታ አካላት ባደረጉት ርብርብ ነዳጅ ጭነው በየቦታው ተደብቀው የነበሩ ቦቴዎች ከተደበቁበት እንዲወጡ መደረጉ ተገለጸ፡፡ አዲስ አበባን ጨምሮ ለተለያዩ ክልሎች የሚጓጓዝን ነዳጅ ይዘው በአፋር ክልል ሰርዶ…

በትግራይ ክልል በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬትን ለመጠቀም እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬትን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ፕሮጀክት ቀርፆ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር እየሠራ መሆኑን ገለፀ። የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴዔታ እንድሪያስ ጌታ (ዶ/ር)…