Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሁዋጂያን በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣና በኢንቨስትመንት ልማት ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ
ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ቆዳ ጫማዎችን በማምረት ታዋቂ የሆነው የቻይናው ሁዋጂያን ግሩፕ በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣና በኢንቨስትመንት ልማት ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ከሁዋጂያን…
በክልሉ ለገና በዓል 10 ሚሊየን ሊትር ዘይትና 600 ሺህ ፍየልና በግ ለገበያ እየቀረበ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለገና በዓል አስፈላጊ የፍጆታ እቃዎች በበቂ ሁኔታ ለገበያ መቅረባቸውን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ÷ በክልሉ ለገና በዓል የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ግብዓቶችን ለገበያ ለማቅረብ ከሚመለከታቸው…
የጎዴ የተቀናጀ አርብቶ አደሮች መንደር በሌሎች አካባቢዎች እንደ ሞዴል ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል – አቶ አህመድ ሽዴ
አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊ ክልል የተገነባው የጎዴ የተቀናጀ አርብቶ አደሮች መንደር በሌሎች የአርብቶ አደር አከባቢዎች እንደ ሞዴል ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለፁ፡፡
ሚኒስትሩ በፌዴራል መንግስት እና በሶማሊ ክልል መንግስት…
የእሳተ ገሞራ ምልክት የሆነው የዱለቻ አካባቢ ፍንዳታ ጥንቃቄ እንደሚፈልግ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ገቢ ረሱል ዞን ዱለቻና አካባቢው የተከሰተው ፍንዳታ የእሳተ ገሞራ ምልክት በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሳሰበ፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስነ ምድር ትምህርት ክፍል መምህር እና ተመራማሪ…
በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ ዛሬ ምሽት 2:01 ሰዓት ላይ ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።
በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስና አስትሮኖሚ ተቋም የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ሃላፊ…
በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑ ይታወቃል፡፡
የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከታች የተዘረዘሩትን ጥንቃቄዎች መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት በማኅበራዊ…
ኮሚሽኑ በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጠቃሚ ግብዓቶችን ማሰባሰቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ባደረገው ምክክር ጠቃሚ ግብአቶችን ማሰባሰብ መቻሉ ተገለጸ።
ኮሚሽኑ እያከናወናቸው ባሉ እና በቀጣይ ሊያከናውናቸው ባቀዳቸው ጉዳዮች ላይ ከኢፌዴሪ ሚሲዮኖች ጋር ውይይት…
ፋና ሀገርና ህዝብን የሚጠቅሙ ስራዎች መስራት አለበት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ወቅቱ የሚፈልገውን አቅምና ብቃት ተላብሶ ሀገር እና ህዝብን የሚጠቅሙ ስራዎች መስራት እንዳለበት አስገንዝበዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን…
የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን የሕዝቡን የልማት ተጠቃሚነት የሚያረጋገጡ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
የብልጽግና ፓርቲን መርሆዎችና እሴቶች አጠናክሮ ለማስቀጠል "ከቃል እስከ ባህል” በሚል…
በዲጂታል የገንዘብ ዝውውር ሲፈጽሙ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለይም በበዓል ሰሞን በዲጂታል ከፍተኛ የግብይት እንቅስቃሴ እንደሚኖር ይታወቃል፡፡
በዓሉን በማስታከክም ከሕጋዊ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ “በዓሉን በማስመልከት ስጦታ አሸንፈዋል”፣ “ለሽልማት ተመርጠዋል” እና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ሐሰተኛ…