Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጋምቤላ ክልል እየተከናወኑ ባሉ መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጋምቤላ ክልል እየተከናወኑ ባሉ መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋምቤላ ከተማ መክረዋል፡፡
በውይይቱ ሚኒስቴሩ በ12 ክልሎችና በ27 ከተማ አስተዳደሮች በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ…
8ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ፎረሙ “ከእመርታ ወደ ብልጽግና፤ የአፍሪካን ቀጣናዊ የእሴት ሰንሰለቶች አቅም ማጠናከር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመድረኩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…
ፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በዲጂታል መታወቂያ ብቻ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋማቱ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በዲጂታል መታወቂያ ብቻ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በፍትህ ሚኒስቴር እና በተጠሪ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን በብሔራዊ መታወቂያ ብቻ ማድረግ የሚያስችሉ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-
በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ…
የሲዳማ ክልል የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የግምገማ መድረኩ የክልሉን የግማሽ ዓመት የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ድክምትና ጥንካሬ…
ከ5 ሺህ በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5 ሺህ 828 ዜጎችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ የሚያደርጉ የካራ ዱስና ካራ ቆርጮ የፀሐይ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክንፈ ነጋሽ…
በአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው።
በዚህ መሰረትም የጋምቢያ ም/ፕሬዚዳንት ሙሐመድ ቢ.ኤስ ጃሎ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና (ዶ/ር)፣…
በአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀምረዋል።
በዚህ መሰረትም የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ተቡን፣ የርዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ፣ የፍልስጤም መሪ መሐሙድ አባስ፣…
መዲናዋ እያስመዘገበች ያለው እድገት የሚደነቅ መሆኑን የሀገራት መሪዎች ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ እያስመዘገበች ያለው ፈጣን እድገት የሚደነቅ መሆኑን ከአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄዱ ሁነቶች የተሳተፉ የሀገራት መሪዎችና ተሳታፊዎች መናገራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
ኢትዮጵያ በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን ጉልህ ሚና እየተጫዎተች መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኡትዮጵያ በሱዳን ሰላም እንዲሰፍንና ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲሻሻል ጉልህ ሚና እየተጫወተች መሆኗን በሱዳን የጸጥታ ሁኔታ የሚመክር የአፍሪካ ከፍተኛ የምክክር መድረክ ሊቀ መንበር መሐመድ ኢብን ቻምባሽ (ዶ/ር) ገለጹ።
መሐመድ ኢብን ቻምባሽ (ዶ/ር)…