Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ስተብ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በቀጣናዊ፣ ባለብዙ ወገን ትብብር እና በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢኮኖሚ፣ በባሕል ወዳጅነት ግንኙነት፣ በዘላቂ ልማት እና የአየር ንብረት ጥበቃ ሥራዎችን በሚያካትቱ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቡድን 20 ጉባዔ ጎን ከአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ካሌድ ቢን መሃሙድ ቢን ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ከቡድን 20 ጉባዔ ጎን…
የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)፡፡
አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቢሸፍቱ የመከላከያ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ በጆሃንስበርግ እየተካሄደ ከሚገኘው የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡…
ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ልማት የበኩሏን ሚና ለመወጣት ቁርጠኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመደመር ጽንሰ ሃሳብ በመመራት ለዓለም አቀፍ ልማት የበኩሏን ሚና ለመወጣት ቁርጠኛ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጆሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 የመሪዎች…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዶ/ር) በጆሃንስበርግ የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጆሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው።
የቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
ጉባዔው…
ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የሁሉም ዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ውጤታማ ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ የሁሉም ዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡
በኦሮሚያ ክልል የሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች አደረጃጀቶች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው።
የኮሚሽኑ ዋና…
የባቡር ትራንስፖርት ለቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ አቅም ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባቡር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለቱሪዝም ዘርፉ ከፍተኛ አቅም ይሰጣል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ እንደገና አበበ (ዶ/ር)።
የቱሪዝም ሚኒስቴር ከኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አ.ማ ጋር በመተባበር ከሚዲያ ተቋማት ባለሙያዎችና ከማሕበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ…