Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የትግራይ ክልል ባለድርሻዎች አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክበዋል፡፡
መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረው የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት አጀንዳ የማሰባሰብ ሒደት በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡
የትግራይ ክልል…
ምክር ቤቱ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ እና የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀረሪ ክልል ካቢኔ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የ2018 የበጀት ዓመት የስምንት ወራት እቅድ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አፅድቋል።
ካቢኔው በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ…
በለውጡ ዓመታት የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ በአፍሪካ ግንባር ቀደም የዲጂታል እድገት አስመዝግቧል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ መንግሥት ቴሌኮሙኒኬሽን ለግል ዘርፉ ክፍት በመሆኑ በአፍሪካ ፈጣን ከሚባሉ የዲጂታል ዕድገቶች አንዱን አስመዝግቧል አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት።
ጽ/ቤቱ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ በሚል…
ኢንዱስትሪን ከተገነጠለ ደሴትነት ወደ ዘላቂ ሥነ ምኅዳር…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በሚገኙ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ከ200 በላይ ባለሀብቶች እየተሳተፉ ነው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፡፡
ጽ/ቤቱ ያለፉትን ስምንት የለውጥ ዓመታት ጉዞ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የወጪ…
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚሁ መሠረት ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ…
ተጠናክሮ የቀጠለው የኢትዮጵያ እና ቻይና አጋርነት…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ ያለውን ኢኮኖሚያዊ እድገት ለመደገፍ ቁርጠኛ ናት አሉ የሀገሪቱ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚያኦ ዴዩ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር…
የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት በቡድን ያደራጇቸውን አጀንዳዎች አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት በቡድን ያደራጇቸውን አጀንዳዎች ለዋናው መድረክ አቅርበዋል።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ በትናንትናው ዕለት በይፋ መጀመሩ ይታወቃል፡፡…
ምክር ቤቱ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓትና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፅድቋል፡፡
ረቂቅ ሕጉ በወንጀል ፍርድ ሂደት የተጠርጣሪንና የተከሳሽን እንዲሁም በወንጀል ምክንያት የተጎዱ ሰዎችን…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 6ኛውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 6ኛውን አዲስ መሶብ ዲጂታል አንድ ማዕከል አገልግሎት በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስጀምረዋል ።
ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ በሀገራዊ ለውጡ የመንግስት የተቋማት ስብራትን በመጠገን…