Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የተጀመረው ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚጠይቅ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ።
በህዝባዊ ሰልፉ ከክልሉ መንግስት ጋር ስምምነት በመፈጸም ሰላም እንዲሰፍን ቁርጠኝነታቸው ላሳዩ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት…
በመዲናዋ በስድስት ክፍለ ከተሞች የስምና ንብረት ዝውውር ታገደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017(ኤ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራ ሲባል ለቀጣይ 5 ወራት በስድስት ክፍለ ከተሞች የስምና ንብረት ዝውውር ታገደ።
የከተማዋ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጄንሲ ለፋና ዲጂታል እንዳስታወቀው፥ ከመሬት ይዞታ ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ…
በኦሮሚያ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል መንግስት ተወካዮች ጋር የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡
በውይይታቸውም በቀጣይ በክልሉ ያሉ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋምና ወደ ማህበረሰቡ ለመቀላቀል በጋራ…
ለሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ለሚመጡ እንግዶች የተለየ አቀባበል ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከፍ ባለ ሁኔታ ለማስተናገድ የመዲናችንን ቅድመ ዝግጅት ገምግመናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
የአፍሪካውያንና የዓለም የዲፕሎማቲክ ማዕከል፤ የኅብረ-ብሔራዊነት አርማ…
የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት አካል የሆኑ የዲጂታል አገልግሎቶች ሥራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት አካል የሆኑና የሥራ ሥነ-ምህዳሩን ያሰፋሉ የተባሉ ሁለት የዲጂታል አገልግሎቶችን ሥራ አስጀምረዋል፡፡
ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ አገልግሎት የጀመሩት…
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ምስራቅ ወለጋ፣ምስራቅ ሸዋ፣ምዕራብ ጉጂ፣ምስራቅ ቦረና ፣ቄለም ወለጋ እና በአርሲ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ።
የሰልፉ ተሳታፊዎች ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።…
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ምስራቅ ወለጋ፣ምስራቅ ሸዋ፣ምዕራብ ጉጂ፣ምስራቅ ቦረና ፣ቄለም ወለጋ እና በአርሲ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ።
የሰልፉ ተሳታፊዎች ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል…
ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ የሰላም ስምምነት ፈፅመው በምክክሩ እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን- ሰኚ ነጋሳ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ የሰላም ስምምነት ፈፅመው በሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን ሲሉ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ከፍተኛ አመራር ሰኚ ነጋሳ ገለፁ።
የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባላት በምክክሩ እየተሳተፉ…
በሰሜን ሸዋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ።
የሰልፉ ተሳታፊዎች ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ጠይቀዋል።
ሰላምን ለማረጋገጥ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ መግባታቸውን በማድነቅ፤ በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎችም የቀረበውን የሰላም…
ስኬቶችን ለማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከሚያደርጉልን ሀገራት አንዷ ፈረንሳይ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተገኙ ስኬቶችን ለማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከሚያደርጉልን ወዳጅ ሀገራት አንዷ ፈረንሳይ ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ የኢትዮጵያና ፈረንሳይ…