Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተች መሆኗን በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። አምባሳደሩ የኢትዮጵያ ሰላም ለጎረቤቶቿ ሰላም ወሳኝ እንደመሆኑ…

ከ740 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ740 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ተመረቀ። በቦንጋ ከተማ የተገነባው ማዕከል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና የግብርና…

38ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከ1 ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን ይሰጣሉ

38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ከ1 ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን ይሰጣሉ አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ከአንድ ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን ይሰጡታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡…

አርሜኒያ ሥራዎችን በዲጂታል ሥርዓት ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሜኒያ በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተጀመሩ ሥራዎችን በዲጂታል ሥርዓት ለማዘመን ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግም አስታወቀች። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአርሜንያ አምባሳደር ሳክ…

የፌደራል ፖሊስ ስዋት ቡድን አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በዓለም አቀፉ ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ሲሳተፍ የቆየው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ስዋት ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…

ከ641 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ሁለት የመጠጥ ውሃ ልማት ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ641 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የመጠጥ ውሃ ግንባታ እና የማማከር ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች የውል ስምምነቶችን ፈረመ ። የመጀመሪያው ስምምነት የተፈረመው በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የሰርጃ…

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር በሙሉ አቅሙ አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያስችል ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቺን ሀይ ከተመራ የቻይና ብሔራዊ ባቡር አስተዳደርና ኮሙኒኬሽንስ ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው የኢትዮ-ጅቡቲ…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር በነበረበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የየካቲት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው  መግለጫ እንዳስታወቀው የየካቲት ወር 2017 ዓ.ም…

በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም የሰለጠኑ የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፌደራል ፖሊስ በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም ያሰለጠናቸውን የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ የድሮን ባለሙያዎች አስመርቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት÷ ስልጠናው የፖሊስ መኮንኖች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን…

ፓኪስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ አጋርነት እንደምታጠናክር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን ኤግዚቢሽን እና 5ኛው የፓኪስታን አፍሪካ የንግድ ልማት ኮንፈረንስ የፊታችን ግንቦት ወር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል፡፡ ኮንፈረንሱን አስመልክቶ የሁለቱም ሀገራት የንግድ ማህበረሰብ እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት የማስተዋወቂያ…