Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም የሰለጠኑ የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፌደራል ፖሊስ በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም ያሰለጠናቸውን የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ የድሮን ባለሙያዎች አስመርቋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት÷ ስልጠናው የፖሊስ መኮንኖች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን…
ፓኪስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ አጋርነት እንደምታጠናክር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን ኤግዚቢሽን እና 5ኛው የፓኪስታን አፍሪካ የንግድ ልማት ኮንፈረንስ የፊታችን ግንቦት ወር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል፡፡
ኮንፈረንሱን አስመልክቶ የሁለቱም ሀገራት የንግድ ማህበረሰብ እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት የማስተዋወቂያ…
ካናዳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካናዳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ የተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሃሰን ከኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ርዕሰ መስተዳደር…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
የቀድሞው የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ከሣምንት በፊት ማለፋቸውን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይጨው ለምለም ካርል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡
የቦራ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት ታካሚዋ እናት የ63 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ ፥ እጢው ለዓመታት አብሯቸው እንደቆየም…
ለፍጆታ ምርቶች መናር ምክንያት የሆነውን የንግድ ሰንሰለት ርዝማኔ ለመቅረፍ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለፍጆታ ምርቶች መናር ምክንያት የሆነውን የንግድ ሰንሰለት ርዝማኔና ህገ-ወጥ ግብይትን ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ሊቁ…
የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክ ÷"የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች…
ከንቲባ አዳነች ከኮማንዶና አየር ወለድ እዝ የሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮማንዶና አየር ወለድ እዝ የሰራዊት አመራሮችን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
የኮማንዶና አየር ወለድ እዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጀ ሹማ አብደታ በዚህ ወቅት÷የዓድዋ ድል መታሰቢያ ምንም አይነት…
እንግሊዝ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በማህበራዊ ጥበቃና አካታችነት፣ በሴቶች መብትና ሥርዓተ ጻታ እኩልነት እንዲሁም የሴት ልጅ ግርዛትንና ጾታን…
ከ8 ማሊየን ብር በላይ ከአንድ ግለሰብ በማታለል የወሰዱ በ9 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ''2 ሺህ ካሬ ሜትር ይዞታ ለማሰጠት'' በሚል ከ8 ማሊየን ብር በላይ ከግለሰብ አታልለው የወሰዱ ግለሰቦች በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በከባድ የማታለል ሙስና…