Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የጸረ ተዋህሲያን ህክምናን ማሳደግ እንደሚገባ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛዉ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ፎረም በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
ፎረሙ "የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ለብሔራዊ ጤና ደህንነት" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በፎረሙ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ አየለ…
በክልሉ የጤና መድህን አገልግሎት ሥራዎች ላይ ያለውን አፈጻጸም በፍጥነት ማሻሻል ይገባል- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የጤና መድህን አገልግሎት ሥራዎች ላይ ያለውን ዝቅተኛ አፈጻጸም በፍጥነት ማሻሻል እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡
የ2017 በጀት ዓመት ክልላዊ ማህበረሰብ…
በኦሮሚያ ክልል 327 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016/17 ምርት ዘመን እስካሁን 327 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ም/ሃላፊ እሸቱ ሲርኔሳ በሰጡት መግለጫ÷በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 6 ወራት በተለያዩ ዘርፎች ላይ በተከናወነ…
በትግራይ ክልል በተፋሰስ ልማት መልሶ ያገገመ 229 ሺህ ሄክታር መሬት ለአርሶ አደሮች ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ መልሶ ያገገመ 229 ሺህ ሄክታር መሬት ለተደራጁ አርሶ አደሮች መተላለፉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለፀ።
በቢሮው የተፋሰስ ልማት ቡዱን መሪ ጠዓመ…
የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ እየመከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በተላለፉ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ በባሕር ዳር ከተማ እየተወያዩ ነው።
ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ፥ ውይይቱ የጉባኤውን…
ጃፓን ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ድጋፉ ከተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች እና ከዓለም አቀፍ ፈንድ ጋር በመተባበር የተደረገ መሆኑን በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ አስታውቋል፡፡
የተደረገው ድጋፍ ለተለያዩ የልማት…
በጋምቤላ ክልል ከነገ ጀምሮ የሥራ ሰዓት ለውጥ ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በሙቀት መጨመር ሳቢያ የመንግስት የሥራ ሰዓት ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚደረግ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አስታወቀ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡቶው ኡኮት እንዳሉት÷በክልሉ የሙቀቱ መጨመር ለሥራ…
አቶ መስፍን ጣሰው አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማገናኘት ረገድ ላሳዩት የላቀ አመራርነት ሚና ተሸለሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማገናኘት ረገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየተጫወተ ላለው ሚና ላሳዩት የላቀ የአመራርነት ሚና ተሸላሚ ሆነዋል።
በአፍሪካ አህጉር ሁለንተናዊ…
13 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአራት ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) የ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ግዥን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ…
ሀገር አቀፍ የመንገድ ጉባዔ በጎንደር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የመንገድ ጉባዔ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ እንዳሉት÷ኢትዮጵያ በ2030 የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለመሆን በምታደርገው የልማት ጉዞ የመንገድ ዘርፉ ጉልህ…