Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ህዝባዊ ሰልፉ የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ፍላጎት አንድ እንደሆነ አሳይቷል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በአማራ ክልለ የተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ፍላጎት አንድ እንደሆነ አሳይቷል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። መንግስት የጀመረውን ሠላምን የማጽናትና የዜጎችን ደህንነት…

ብሔራዊ ሙዝየም ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዝየም ከጥገናና ሌሎች ሥራዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የተቋሙን ምድረ ግቢ ማስዋብን ጨምሮ የሙዝየሙን ሕንጻ የመጠገንና የዐውደ-ርዕይ የማሻሻያ ሥራዎች እየተሠሩ በመሆኑ ላልተወሰነ ጊዜ…

በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ የተካሄደው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ የተላለፉ መልዕክቶች

👉 በደምበጫ በገርጨጭ፣ በላሊበላና በሌሎች አካባቢዎች ንፁሃንን የጨፈጨፉ ፅንፈኛ ሀይሎች ለህግ ይቅረቡልን! 👉 ክልላችንን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን! 👉 መንግስት ህግ በማስከበር የንፁሃን ሰዎችን ገዳዮች ለህግ ያቅርብልን! 👉 መንግስት ለሰላም…

ኢጋድ በቀጣናው ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣናው ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በትብብር እንደሚሰራ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አስታውቋል፡፡ የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከኢጋድ አባል ሀገራት የሃይማኖት…

በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር መከላከል ልምድ ለመለዋወጥ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከጣሊያን ደኀንነት ሚኒስቴር ጋር በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር መከላከል፣ በፎረንሲክ ምርመራ እና በኮስት ጋርድ ፖሊስ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል…

በምስራቅ ወለጋና ሰሜን ሸዋ ዞኖች የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ መሆናቸው ተገለጸ። በዞኖቹ የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የኦነግ ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው ካምፕ መግባታቸውን እንደቀጠሉ የክልሉ…

በአፋር ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ስልጠና መግባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል የማስገባት ስራ በይፋ መጀመሩን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች እና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት…

ከ330 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 331 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሕዳር 27 እስከ ታሕሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትት ነው 308 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢና 23 ነጥብ 1 ሚሊየን…

ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች የልማት እንቅስቃሴዎችን መጎብኘታቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የልማት እንቅስቃሴዎች እየጎበኙ ነው፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ እየተሰሩ ያሉ የእንስሳት እርባታ፣…

የአንካራው ስምምነት የጠንካራ ዲፕሎማሲ ውጤት ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊያ መንግስት ጋር በቱርክ አንካራ ያደረገችው ስምምነት የጠንካራ ዲፕሎማሲ ውጤት መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች በወቅታዊ…