Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ያለ ደረሰኝ ሲነግዱ በተገኙ 1 ሺህ 145 ነጋዴዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በአዲስ አበባ ያለ ደረሰኝ የሚካሄደውን ንግድ ለማስቀረት በሚደረገው ቁጥጥር 1 ሺህ 145 ነጋዴዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ :: የቢሮው የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ…

በክልሉ ከዋናው መስመር ውጪ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን አባዎራዎችን የተለያዩ የሃይል አማራጮች ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከዋናው የኤሌክትሪክ መስመር ርቀው የሚገኙ ዜጎችን የተለያዩ የሃይል አማራጮችና የኢነርጂ ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የኢነርጂ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ…

አቶ ሙስጠፌ ተቋራጮች ለግንባታ ጥራት ትኩረት እንዲሰጡ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደገሀቡር ከተማ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን የሚሠሩ ተቋራጮች የግንባታ ጥራትን ለማሳደግ በትኩረት እንዲሠሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አሳሰቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በጀረር ዞን ደገሀቡር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን…

ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ድምፅ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ድምፅ ለማሳደግ እና የአጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉት የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ፋብሪካው የታጠበ ከሰል ፍላጎትን 75 በመቶ ይሸፍናል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢት የከሰል ድንጋይ ማጠቢያና ማበልጸጊያ ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት ሲገባ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የታጠበ ከሰል ፍላጎትን 75 በመቶ እንደሚሸፍን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝቦች ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። ርዕሰ…

በፍሳሽ ማስወገጃ ጉድጓድ ውስጥ ተጉዘው መዳብ ሰርቀዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ጉድጓድ ውስጥ ለውስጥ ሁለት ኪሎ ሜትር ተጉዘው 500 ኪሎ ግራም መዳብ ሰርቀዋል የተባሉ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ወንጀሉን የፈፀሙት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከመኸር እርሻ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከመኸር እርሻ እስካሁን 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አሸናፊ ክንፉ በምርት ዘመኑ 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን…

ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን በማዘዋወርና ይዞ መገኘት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን በማዘዋወር እና ይዞ መገኘት ወንጀል የተጠረጠሩ ሶስት ግለሰቦች ላይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተ። በፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች…

ሰልፉ ህዝብ ሰላም እንደሚፈልግ ያሳየበት ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ዛሬ የተደረጉ ሰልፎች ህዝቡ ሰላም እንደሚፈልግ ያሳየበት ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለፁ፡፡ ርዕስ መስተዳደሩ በክልሉ የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ በክልሉ ሁሉም…

ኢትዮጵያ የዳያስፖራ ተሳትፎ ዘርፍ ልምዷን ለታንዛኒያ አካፈለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዳያስፖራ ማሕበረሰብ ልማት እና ተሳትፎ ሥራ ያላትን ልምድ ለታንዛኒያ አካፈለች። 19 አባላት ያሉት የታንዛኒያ የፓርላማ አባላት፣ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እና በኢትዮጵያ የታንዛኒያ ኤምባሲ ልዑክ በኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት የልምድ…