Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም
"ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የብልፅግና ዐሻራ ደምቆ በሚታይባት፣ ከተመሠረተች መቶ ሃምሳ ዓመት በኋላ ዳግም እንደገና እየተሠራችና…
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ ሐሳብ ላለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ፡፡
ጉባዔው የተጠናቀቀው ባለሥምንት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ነው፡፡
ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፕሬዚዳንትነት…
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር መልዕክት
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ለምክትል ፕሬዚዳንቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
በመልዕክታቸውም÷ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው…
ወ/ሮ ዓለሚቱ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡፡
ወ/ሮ ዓለሚቱ በመልዕክታቸው…
አቶ አወል አርባ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንቶች የደስታ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ በመልዕክታቸው የብልጽግና…
ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸውን ምክንያት በማድረግ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
በተጨማሪም ርዕሰ…
ፕሬዚዳንት ታዬ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንቶች አቶ ተመስገን ጥሩነህና አቶ አደም ፋራህ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ምርጫ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ምርጫ በግልፅ፣ አሳታፊና ዴሞክራሲያዊ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የፓርቲው የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ።
ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከጥር 23 ቀን…
ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸውን ተከትሎ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ዐቢይ አሕመድን…
2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአንና የአዛን ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአንና የአዛን ውድድር ተጠናቀቀ፡፡
ውድድሩ የተካሄደው በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት እና በዘይድ ኢብኑ ሳቢት የቁርአን ማኅበር አዘጋጅነት መሆኑ…