Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያን የልዕልና ጉዞ እናሳካዋለን – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የልዕልና ጉዞ እናሳካዋለን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ ብልፅግና ፓርቲ የጠራ ሃሳቡንና ትክክለኛ…

በአማራ ክልል ከ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ኢንቨስተሮች የማዕድን ዘርፍ ፈቃድ ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 5 ቢሊየን 409 ሚሊየን 611 ሺህ 136 ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ኢንቨስተሮች በማዕድን ዘርፍ ፈቃድ መውሰዳቸውን የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ 4 ቢሊየን 275 ሚሊየን 189 ሺህ…

የምርጫው ውጤት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምርጫው ውጤት የተጣለብን አመኔታ እና ኃላፊነት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትእና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

አቶ ኦርዲን በድሪ ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ…

በትግራይ ክልል የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የተገኘውን ሰላም አጠናክሮ በማስቀጠል የህዝብን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የፖለቲካ ፓርቲ፣ የሲቪክ ማህበራት እና የፀጥታ አመራር አባላትን ያቀፈ አማካሪ ካውንስል ዛሬ…

ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ከፍተኛ በሆነ ድምጽ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ…

2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና አዛን የፍፃሜ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት የሚካሄደው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም እየተካሄደ ነው፡፡ የቁርዓንና አዛን ውድድር የጠቅላይ ምክር ቤት የስራ…

አቶ አረጋ ከበደ ለቅዱስ መርቆሪዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በየዓመቱ በድምቀት ለሚከበረው የቅዱስ መርቆሪዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት…

ብልጽግና ፓርቲ የፓርቲውን ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎው የፓርቲውን ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ጉባኤው 2 ሺህ 100 ተሳታፊዎች በታደሙበት በደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ባሳለፍነው አርብ በይፋ መጀመሩ…

በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለተሳተፉ የእህት ፓርቲዎች ተወካዮች ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ወ/ሮ አለምጸሃይ ጳውሎስ በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለተሳተፉ የወዳጅ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ተወካዮች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተሳተፉ የሚገኙ የወዳጅ…