Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ አቻቸው ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡
ሚኒስትሮቹ…
በባሕር ዳር ከተማ ለባጃጆች የመለያ ባር ኮድ መስጠት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተሽከርካሪ በመታገዝ የሚፈጠሩ ወንጀሎችን ለመከላከልና የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን በባሕር ዳር ከተማ ለሚገኙ ባጃጆች(ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ) የመለያ ባር ኮድ የመስጠት መርሐ ግብር ዛሬ ተጀምሯል፡፡
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር…
በሐረሪ ክልል ባልተጠናቀቀ ግንባታ ስራ በጀመሩ አልሚዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ባልተጠናቀቀ ግንባታ ስራ በጀመሩ 19 አልሚዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የክልሉ ኢንተርፕራይዝ ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ሀላፊ አቶ ኢስማኤል ዩሱፍ እንደገለፁት ፥ በክልሉ ባልተጠናቀቀ ግንባታ ስራ የጀመሩ አልሚዎች…
የግብርና ኢኒሼቲቮችን በመተግበር የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ኢኒሼቲቮችን በመተግበር የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ።
የክልሉ የግብርና መዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ሽግግር ፎኖተ ካርታ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአሶሳ…
የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ ኤሌክትሮኒክ የተግባቦትና የመረጃ ልውውጥ ስርዓት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ ኤሌክትሮኒክ የተግባቦትና የመረጃ ልውውጥ ስርዓት (ኢ-ፒፒዲ) ይፋ ሆኗል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ፕሬዚዳንት የተላከ መልዕክት ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ቴቡኔ የተላከ መልዕክት መቀበላቸውን ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ጠዋት የአልጀሪያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 ((ኤፍ ኤም ሲ)) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጀነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጀነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ጋር ዛሬ ማለዳ ተገናኝተው መመምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር…
የከፍተኛ ኃይል ተጠቃሚ ደንበኞች የስማርት ቆጣሪዎች ቅየራ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲከናወን የቆየው የከፍተኛ ኃይል ተጠቃሚ ደንበኞች የስማርት ቆጣሪዎች ቅየራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
ተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና የደንበኞቹን እርካታ ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገው…
ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም የእስራኤል ባለሃብቶች በክልሉ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉብት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
የአማራ ክልል ሰፊ የኢንቨስትመንት አቅም ያለው…
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን የምናጠናክርበት ነው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ ግንኙነቶች የምናጠናክርበት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለፁ።
ለ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤና ለ46ኛው የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት…