Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት መጀመሩን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ኮሚሽነር ጄነራል መላኩ ፋንታ እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ…
ከሕዳሴ ግድብ የመነጨው ሃይል በአግባቡ እየተከፋፈለ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የሆለታ ባለ 500 ኪሎ ቮልት የማከፋፈያ ጣቢያ ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመነጨውን ሃይል በአግባቡ እያከፋፈለ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የጣቢያው ሃላፊ አቶ ጥላሁን አዘዘው እንደገለጹት÷የማከፋፈያ ጣቢያው…
የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የብልጽግና ፓርቲ የስራ…
ሰው ተኮር ስራዎች የብልጽግና ፓርቲን ሀገርን የመለወጥ ህልም የገለጡ ናቸው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደርና የመልሶ ማልማት ሰው ተኮር ስራዎች የብልጽግና ፓርቲን ሀገርን የመለወጥ ህልም የገለጡ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ…
ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላምና ደኀንነት መጠበቅ ያላትን ሚና እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና ደኀንነት መጠበቅ ያላትን ሚና አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለነባር ዲፕሎማቶችና…
የቅዱስ ገብርዔል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሕሣሥ 19 የሚከበረውን የቁልቢ እና የሐዋሳ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ፡፡
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…
መረጃዎች በቴሌግራም እየተመዘበሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በዛሬው ዕለት በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ በመሆኑ ተጠቃሚዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ፡፡
አስተዳደሩ እንዳለው ከዛሬ ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች በተጠቀሰው የማስገሪያ (ፊሺንግ…
በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የአዋጭነት ጥናት ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የአዋጭነት ጥናት ለማድረግ የጤና ሚኒስቴር እና ቴክኢንቬሽን ላይፍኬር ኩባንያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመግባቢያ ሰነዱ መፈረም በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የሚረዳ ትልቅ…
ለቢሾፍቱ እድገት የአየር ኃይሉ አስተዋፅኦ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለቢሾፍቱ ከተማ ለውጥና እድገት የኢትዮጵያ አየር ኃይል አስተዋፅኦ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡
ሌተናል ጄኔራል ይልማ ለከተማዋ ኮሪደር ልማት ተቋሙ ከባለሀብቶችና የልማት አጋር ግለሰቦች…
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ግንባታ ሂደት ተቀራርቦ የመስራትና የመነጋገር ባህልን ያመጣ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ግንባታ ሂደት ተቀራርቦ የመስራትና በሃሳብ የበላይነት የመነጋገር ባህልን ያመጣ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)…