Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ተልዕኮውን የተረዳ ጠንካራ ሠራዊት መገንባት ተችሏል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተልዕኮውን ጠንቅቆ የተረዳ እና ከወገንተኝነት የፀዳ ጠንካራ ሠራዊት መገንባት ተችሏል ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡
ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ በተቋሙ የተልዕኮ አፈፃፀም እና በቀጣይ መከናወን ስላለባቸው…
የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 እንደሚካሄድ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ።
በ1ኛው የብልጽግና ፓርቲ የተቀመጡ አቅጣጫዎች እና…
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት የማበረታቻ ሥራዎች እንደሚጠናከሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡና እንዲስፋፉ የተለያዩ የማበረታቻ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በኤሌክትሪካ ተሽከርካሪ ማስፋፊያ ረቂቅ ስትራቴጂ ላይ ከባለድረሻ አካላት ጋር…
ሰላም ሚኒስቴር ከጠቅላይ ምክር ቤቱ ጋር ያለውን ትብብር እንደሚያጠናክር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ እድሪስ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮችና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በዚሁ ወቅት የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ÷ የሙስሊሙን አንድነትና…
የዩኒቨርሲቲዎች በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ እንደሚመደብ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብላቸው በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ።
በትምህርት ዘርፉ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በተቀናጀ መልኩ ማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል።
ስምምነቱን ትምህርት…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በዓሉ ሰላምን፣ ደስታን እና ተጨማሪ በረከቶችን እንዲያመጣም ተመኝተዋል፡፡
የስኳር ፋብሪካዎች ከክረምት ጥገና በኋላ ማምረት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስኳር ፋብሪካዎች ከ2016 የክረምት ወራት አጠቃላይ የጥገና ሥራ በኋላ መደበኛ የማምረት ሥራ መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡
ከጥገና በኋላ ወደ ምርት የተመለሱትም÷ የወንጂ ሸዋ፣ መተሐራ፣ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና…
ኢትዮጵያና ርዋንዳ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከርዋንዳ አቻቸው ጁቬናል ማሪዛሙንዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሀገራቱ በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
ሁለቱ ወገኖች በቀጣይ ወታደራዊ…
ዶናልድ ትራምፕ የሞት ቅጣትን አጠናክረው እንደሚተገብሩ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአስተዳደር ዘመናቸው የሞት ቅጣትን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።
የ78 ዓመቱ ዶናልድ ትራምፕ ይህን ያሉት ባለፈው ሳምንት ጆ ባይደን 37 የሞት ፍርድ ለተበየነባቸው ወንጀለኞች ፍርዱን ወደ ዕድሜ…
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከ310 ሺህ ቶን በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ ተመርቆ ሥራ የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ እስከ አሁን ከ310 ሺህ ቶን በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቀረበ፡፡
ፋብሪካው ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት ሲገባ በቀን 15 ሺህ ቶን (150 ሺህ ኩንታል)…