Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የእስራኤል ባለሃብቶች በክልሉ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉብት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ የአማራ ክልል ሰፊ የኢንቨስትመንት አቅም ያለው…

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን የምናጠናክርበት ነው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ ግንኙነቶች የምናጠናክርበት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለፁ። ለ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤና ለ46ኛው የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት…

በዶዶላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ኤዶ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ሁለት በተቃራኒ መስመር ሲጓዙ ከነበሩ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች አንዱ የአህያ ጋሪን ለማትረፍ ሲሞክር በመጋጨታቸው የተፈጠረ መሆኑ…

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ የበጀት ዓመቱን የስኳር ምርት ሥራ ጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ የ2017 ዓ.ም የስኳር ምርት ሥራውን በመጀመር ከታሕሣሥ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ስኳር…

የኦሮሚያ ክልል ሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ያዘጋጀዉ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዛሬ  ጀምሮ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደዉ የምክክር…

ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በፈረንጆቹ 2025 የመጀመሪያ ወራት በኢትዮጵያና ሶማሊያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ ጉብኝቱ…

15 ሚሊየን ጊጋ ባይት መረጃ የማከማቸት አቅም መገንባቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 15 ሚሊየን ጊጋ ባይት መረጃ ማከማቸት የሚችል አቅም መገንባቷን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት መረጃን መሰረት ያደረገ የሰው ሠራሽ ቴክኖሎጂን ማልማት፣ ማበልጸግ ብሎም…

የአንካራው ሥምምነት ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ድል ያሥመዘገበችበት መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ሥምምነት ኢትዮጵያ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ድል ያሥመዘገበችበት መሆኑን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ። ሥምምነቱ ለቀጣናው መረጋጋትን እንደሚፈጥርም ነው የምክር ቤቱ ፀሐፊ ደሥታ ዲንቃ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

ኢትዮጵያ የብዝሃ ዘርፍ የኢኮኖሚ አቅጣጫን በመከተል ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብዝሃ ዘርፍ የኢኮኖሚ አቅጣጫን በመከተል ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሚዛን አማን…

የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና ሌሎች የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች…