Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በገጠሙት የፀጥታ ችግሮች ዙሪያ የሚመክር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡
በደባርቅ ከተማ ወቅታዊውን የጸጥታ ሁኔታ በሚመለከት ከከተማው ወጣቶች ጋር ውይይት…
5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ማጠቃለያ መርሐ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ነው ፡፡
መርሐ ግብሩ "የቁልፍ መሰረተ ልማት ደህንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመድረኩ የድሬዳዋ…
ጠንክረን ከሠራን በአካባቢያችን ተዓምር መሥራት እንደሚቻል ተገንዝበናል – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ በገቢ ረሱ ሐንሩካ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም በሀንሩካ ወረዳ እየለማ የሚገኘውን የሙዝ ማሳ ጨምሮ ሌሎች የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡…
የጤናውን ዘርፍ የላቀ ደረጃ ላይ ለማድረስ በቁርጠኝነት እንሰራለን – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የ2017 በጀት ዓመት የጤናውን ዘርፍ የላቀ ደረጃ ላይ ለማድረስ በየደረጃው በቁርጠኝነት የምንሰራ ይሆናል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ።
"የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ እምርታ ለተፋጠነ የዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት"…
ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 4ኛ ዓመት ታስቦ ዋለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 4ኛ ዓመት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ታስቦ ዋለ።
"እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን" በሚል መሪ ሀሳብ በተዘከረው በዚህ ሥነ-ሥርዓት ላይ ሰሜን ዕዝ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተወካዮች አጀንዳቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የባለድርሻ አካላትና የማህበረሰብ ተወካዮች በሀገራዊ ምክክሩ ላይ እንዲቀርብ የለዩአቸውን አጀንዳዎች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ።
በኮሚሽኑ አስተባባሪነት በክልሉ ከጥቅምት 18 ቀን 2017 ጀምሮ ሲካሄድ…
በአማራ ክልል የቱሪዝም ልማትን ማነቃቃት እደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ ምክንያቶች የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ልማት ለማነቃቃት መስራት እደሚገባ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ፡፡
32ኛው ክልላዊ የቱሪዝም ቀን “ቱሪዝም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ በደብረብርሃን ከተማ ተከብሯል፡፡…
የሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡
የሩሲያ እና የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ…
ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ እንሰራለን – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልላችን ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ በትጋት እንሰራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡
የአማራ ክልል ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ ሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡…
ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ እንዲሰበሰብ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥…