Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ሒደት እንደሚደግፉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ኢጋድ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ሒደት እንደሚደግፉ አረጋግጠዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢ ቡድን መሪ የሆኑት የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች…

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ህብረት 4 ሺህ 97 የምርጫ ታዛቢዎች …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 4 ሺህ 97 ተንቀሳቃሽ እና ተቀማጭ ታዛቢዎችን በሁሉም ክልሎች ለማሰማራት ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ፡፡ ህብረቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ባለከው መግለጫ÷ የኢትዮጵያ ሲቪል…

ኡሁሩ ኬንያታ ለኢትዮጵያ ምርጫ ስኬት ከአፍሪካ ዲፕሎማቶች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪና የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ካደረጉ የአፍሪካ ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በዋነኝነት ትኩረቱን ያደረገው በኢትዮጵያ ነገ በሚካሄደው…

በሀረሪ ክልል የምርጫ ጣቢያዎች ዝግጅት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል በነገው ዕለት ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መራጮችን ለማስተናገድ የምርጫ ጣቢያዎች ዝግጅት እያደረጉ ነው። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሀረር ከተማ ባደረገው ቅኝት የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡…

በጉራጌ ዞን ጉመር ቁጥር 1 ምርጫ ክልል የድምፅ መስጫ ቁሳቁስ ተሰራጨ

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የጉመር ቁጥር 1 ምርጫ ክልል ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚውሉ የድምፅ መስጫ ቁሳቁስ ስርጭት ተከናውኗል፡፡ ‎‎በጉመር ቁጥር 1 ምርጫ ክልል ሥር 46 የምርጫ ጣቢያዎች የሚገኙ ሲሆን ለእነዚህ ጣቢያዎች…

በምርጫው በመሳተፍ ለሀገር ግንባታ የበኩላችንን እንወጣለን – የሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን የሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ ወጣቶች በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ላይ በመሳተፍ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እንወጣለን አሉ። ወጣቶች በነገው እለት በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ የወሰዱትን ካርድ ተጠቅመው ለሀገር የሚበጀውን…

በምርጫው ድምጽ ለመስጠት ተዘጋጅተናል – የአለታወንዶ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻችንን በመስጠት ሀገራዊ ሃላፊነታችንን ለመወጣት ተዘጋጅተናል አሉ የአለታወንዶ ከተማ ነዋሪዎች ፡፡ የከተማው ነዋሪ ዳንኤል ቀቀቦ፤ በነገው እለት በካርዳቸው ለሀገር እድገት ይበጃል የሚሉትን ፓርቲ በመምረጥ…

ዴሞክራሲያዊ መብታችንን በመጠቀም ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ዴሞክራሲያዊ መብታችንን በመጠቀም ይመራናል የምንለውን ፓርቲ ለመምረጥ ዝግጁ ነን አሉ፡፡ ነዋሪዎቹ ነገ ግንቦት 24 በሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ የመራጭነት ካርድ ከያዙ…

በድሬዳዋ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ይገኛል። በነገው ዕለት ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለድምፅ አሰጣጡ የተሟላ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚሁ መሰረትም በአስተዳደሩ የምርጫ ቁሳቁስ…

 ዴሞክራሲን ለማፅናት የአፍሪካ ሀገራት አንዱ ከሌላው ሊማር ይገባል – ኡሁሩ ኬንያታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርና የምርጫ ስርዓትን ለማጠናከር የአፍሪካ ሀገራት አንዳቸው ከሌላቸው ልምድ መቅሰም አለባቸው አሉ የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ፡፡…