Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በማለዳ ወጥቼ ድምጽ የሰጠሁት ለሀገሬና ለመጪው ትውልድ የተሻለ ነገር ስለምመኝ ነው – የ80 ዓመቱ አዛውንት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "በማለዳ ወጥቼ ድምጽ የሰጠሁት ለሀገሬና ለመጪው ትውልድ የተሻለ ነገር ስለምመኝ ነው" አሉ የ80 ዓመቱ አዛውንት አቶ ፍቃዱ መኮንን። በማለዳ በሄርማታ መዋዕለ ሕፃናት ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን የሰጡት የ80 ዓመቱ አዛውንት አቶ ፍቃዱ፤…

የምርጫ ሂደቱ በጥሩ መንገድ እየተከናወነ ነው – ኡሁሩ ኬንያታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስካሁን ያለው የምርጫ ሂደት በጥሩ መንገድ እየተከናወነ ነው አሉ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች መሪ ኡሁሩ ኬንያታ፡፡ ኡሁሩ ኬንያታ አጠቃላይ የምርጫ ሂዲቱን ተዘዋውረው መመልከታቸውን በመጥቀስ በጥሩ መንገድ እተከናነወነ ይገኛል…

የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር አምባሳደር ሰልማ ማሊካ ሀዳዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ እና በአጠቃላይ የአፍሪካ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሀገሪቱ በሚገኙ ሁሉም የምርጫ ክልሎች ዜጎች ድምጽ መስጠት ጀምረዋል፡፡ ሕዝቡ ከማለዳ ጀምሮ በነቂስ በመውጣት በምርጫው ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን፥ የድምጽ መስጠት ሒደቱ የምርጫ ታዛቢዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡…

የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ሒደት እንደሚደግፉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ኢጋድ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ሒደት እንደሚደግፉ አረጋግጠዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢ ቡድን መሪ የሆኑት የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች…

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ህብረት 4 ሺህ 97 የምርጫ ታዛቢዎች …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 4 ሺህ 97 ተንቀሳቃሽ እና ተቀማጭ ታዛቢዎችን በሁሉም ክልሎች ለማሰማራት ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ፡፡ ህብረቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ባለከው መግለጫ÷ የኢትዮጵያ ሲቪል…

ኡሁሩ ኬንያታ ለኢትዮጵያ ምርጫ ስኬት ከአፍሪካ ዲፕሎማቶች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪና የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ካደረጉ የአፍሪካ ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በዋነኝነት ትኩረቱን ያደረገው በኢትዮጵያ ነገ በሚካሄደው…

በሀረሪ ክልል የምርጫ ጣቢያዎች ዝግጅት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል በነገው ዕለት ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መራጮችን ለማስተናገድ የምርጫ ጣቢያዎች ዝግጅት እያደረጉ ነው። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሀረር ከተማ ባደረገው ቅኝት የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡…

በጉራጌ ዞን ጉመር ቁጥር 1 ምርጫ ክልል የድምፅ መስጫ ቁሳቁስ ተሰራጨ

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የጉመር ቁጥር 1 ምርጫ ክልል ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚውሉ የድምፅ መስጫ ቁሳቁስ ስርጭት ተከናውኗል፡፡ ‎‎በጉመር ቁጥር 1 ምርጫ ክልል ሥር 46 የምርጫ ጣቢያዎች የሚገኙ ሲሆን ለእነዚህ ጣቢያዎች…

በምርጫው በመሳተፍ ለሀገር ግንባታ የበኩላችንን እንወጣለን – የሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን የሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ ወጣቶች በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ላይ በመሳተፍ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እንወጣለን አሉ። ወጣቶች በነገው እለት በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ የወሰዱትን ካርድ ተጠቅመው ለሀገር የሚበጀውን…