Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዴሞክራሲን ለማፅናት የአፍሪካ ሀገራት አንዱ ከሌላው ሊማር ይገባል – ኡሁሩ ኬንያታ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርና የምርጫ ስርዓትን ለማጠናከር የአፍሪካ ሀገራት አንዳቸው ከሌላቸው ልምድ መቅሰም አለባቸው አሉ የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ፡፡…
በባቲ ከተማ የድምፅ መስጫ ቁሳቁስ ስርጭት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ባቲ የምርጫ ክልል የድምፅ መስጫ ቁሳቁስ ስርጭት በስኬት ተጠናቅቋል፡፡
በተጨማሪም መራጮች ያለምንም እንግልት መምረጥ እንዲችሉ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ለህዝቡ ምቹ የሆነ የጊዜያዊ መጠለያ…
ሀገርን ይመራል ብለን የምናምንበትን ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የባቹማ ከተማ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን የባቹማ ከተማ ነዋሪዎች ሀገርን ይመራል ብለን የምናምንበትን ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል አሉ።
ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት፤ ነገ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሚደረገው ሀገራዊ ምርጫ…
ካርድ በመውሰድ ያሳየነውን ተሳትፎ ድምፅ በመስጠትም እናረጋግጣለን – የድሬዳዋ ወጣቶች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶች ካርድ በመውሰድ ያሳየነውን ተሳትፎ ድምፅ በመስጠትም እናረጋግጣለን አሉ።
ወጣቶቹ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በወሰዱት ካርድ ድምፃቸውን በመስጠት ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውንም ገልጸዋል።
በነገው…
የምርጫ ቅድመ ማስጠንቀቂያ፣ ጥቆማ ማድረጊያና ምላሽ መስጫ ሥርዓት ተቋቋመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዜጎች ከ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ጋር የተያያዙ ችግሮችንና ክስተቶችን ደኅንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መንገድ ጥቆማ የሚያደርጉበትን “ከምርጫ ጋር ተያይዘው የሚፈጠሩ ችግሮች ሪፖርት ማድረጊያ እና ምላሽ መስጫ ሥርዓት”…
ምርጫው በስኬት እንዲከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል – የአዲስ አበባ ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርጫና ድህረ ምርጫ ቀናት በሚከናወኑ የፀጥታ ማስከበር ተግባራት ምርጫው በስኬት እንዲከወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ፡፡
በአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በቅድመ ምርጫ የተከናወኑ ተግባራትን ለመገምገም…
ለሀገር ልማት ይበጃል የምንለውን ፓርቲ ለመምረጥ ዝግጁ ነን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርጫው ዕለት ለሀገር ልማት ይበጃል የምንለውን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል አሉ የሐረር እና ቆቦ ከተማ ነዋሪዎች፡፡
የሐረር ከተማ ወጣቶች በምርጫው ዕለት ለሀገር ልማት ይበጃል የምንለውን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ቁርጠኛ መሆናቸውን…
በምርጫ ካርዳችን ለሀገርና ሕዝብ የሚበጀውን ፓርቲ ለመምረጥ በጉጉት እየጠበቅን ነው – የባቱና አሰላ ከተማ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወክለንን ፓርቲ ለመምረጥ የምርጫ ቀኑን በጉጉት እየጠበቅን ነው አሉ የባቱ እና አሰላ ከተማ ነዋሪዎች።
ነዋሪዎቹ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሀገሪቱን ነፃነትና መልካም ስም ከማስፈን…
በምርጫ ካርዳችን ለምንፈልገው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – የደሴና ታርጫ ከተማ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በወሰድነው የምርጫ ካርድ ይጠቅመናል ለምንለው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል አሉ የደሴና ታርጫ ከተማ ነዋሪዎች፡፡
ነዋሪዎቹ÷ የፊታችን ሰኞ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት በመሳተፍ ሕገ መንግሥታዊና…
የድምፅ መስጫ ወረቀት…
1. ለመራጩ ለምርጫ ጣቢያው ከተዘጋጀው የድምፅ መስጫ ወረቀት ለአንድ ምክር ቤት አንድ የድምፅ መስጫ ወረቀት በድምፅ መስጫ ወረቀት አዳዩ አማካይነት ይሰጠዋል።
2. በዕለቱ የሚካሄደው ምርጫ ከአንድ በላይ ለሆኑ ምክር ቤቶች ሲሆን÷ ለየምክር ቤቱ ምርጫ አንድ አንድ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች…