Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ኦርዲን በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመስራት ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመስራት መቀመጫቸውን ኢትዮጵያ ካደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የሜክሲኮ አምባሳደር ከተመራው የተለያዩ…

በባሌ ዞን 22 ሺህ የንብ ቀፎ ለአርሶአደሩ መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን 22 ሺህ የንብ ቀፎ ለአርሶአደሩ መድረሱ ተገለፀ፡፡ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስተባባሪነት ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ባለሙያዎች በባሌ ዞን ጎባ ወረዳ የሌማት ቱሩፋት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በዞኑ…

በክልሎቹ በተከናወኑ ተግባራት የተገኙ ውጤቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች ባለፉት የለውጥ ዓመታት ህዝብን መሠረት አድርገው በተከናወኑ ተግባራት የተገኙ ውጤቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለፀ። የብልጽግና ፓርቲ የተመሰረተበት 5ኛ ዓመት በዓል "የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና"…

በአማራ ክልል ከለማው የሩዝ ሰብል 14 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ወቅት ከለማው የሩዝ ሰብል 14 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና…

በመጀመሪያው ምዕራፍ 75 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ያለው ስራ ትልቅ እመርታ ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በመጀመሪያው ምዕራፍ 75 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ያለው ስራ ትልቅ እመርታ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። በክልሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ…

በከተማችን ከ1 ሺህ 300 በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለአገልግሎት በቅተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማችን በአዕምሮ እና በአካል ብቃት የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚደረጉባቸው ከ1 ሺህ 300 በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ተዘጋጅተው ለአገልግሎት በቅተዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ገለጹ።…

በኦሮሚያ ክልል 17 ሺህ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት 17 ሺህ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ከለውጡ ወዲህ በኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የቢሮው ኃላፊ አህመድ ኢድሪስ…

የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በድሬዳዋ እና ሐረር ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በድሬዳዋ እና ሐረር ከተሞች በዘላቂ ቱሪዝም የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ አምባሳደሮቹ ከጉብኝታቸው ጎን ለጎን ከድሬዳዋ እና ሐረር ከተማ…

የሚዛን አማን የቡና ምርት ጥራት፣ ምርመራና ሰርተፊኬሽን ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ዕዝ ሰንሠለትን በመጠበቅ ምርታማነትንና ጥራትን በማሻሻል የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ አልሞ የተቋቀመው የሚዛን አማን የቡና ምርት ጥራት፣ ምርመራና ሰርተፊኬሽን ማዕከል ተመረቀ፡፡ ማዕከሉን የመረቁት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች…

በኦሮሚያ ክልል 337 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የመኸር ወቅት በኦሮሚያ ክልል 337 ሚሊየን ኩንታል የስንዴ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በመኸር እርሻ ልማት ሥራ 11 ነጥብ 6 ሚሊየን ሔክታር መሬት በ68 የሰብል ዓይነቶች መሸፈኑን በቢሮው…