Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንታ ዞን ጨበራ ሻሾ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ትናንት ሌሊት 7 ሰዓት አካባቢ ከዮራ ሻሾ ቀበሌ በቆሎ ጭኖ ወደ አመያ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ጨበራ ሻሾ ቀበሌ ላይ በመገልበጡ ነው የደረሰው፡፡…

ጀነራል አበባው ታደሰ የፊቤላ ኢንዱስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ም/ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ በደብረ ብርሃን ከተማ የፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/ የግ/ማ የመኪና መገጣጠሚያን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ተገጣጥመው ለሥራ ዝግጁ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን እና አጠቃላይ…

ኢትዮጵያ የፍልሰት ስምምነት አጀንዳዎች በፖሊሲዎች ተካተው እንዲፈጸሙ እያደረገች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፍልሰት ስምምነት አጀንዳዎች በተለያዩ የልማት ፖሊሲዎችና ዕቅዶች ውስጥ ተካተው ተፈጻሚ እንዲሆኑ በማድረግ ላይ ትገኛለች ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የዓለም አቀፍ የፍልሰት ስምምነት አህጉራዊ…

ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት አሁንም የፀና መርህ እንዳላት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት ያላት መርህ አሁንም የፀና መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው 11ኛው የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ፎረም ላይ ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር…

ባለስልጣኑ ለአሻም ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ለአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷አሻም ቴሌቪዥን የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ 1238/2013 እና ሌሎች…

የዐደባባይ በዓላት ለከተማችን ተጨማሪ ውበት ናቸው- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐደባባይ በዓላት ለከተማችን ተጨማሪ ውበት እና የቱሪስት መስኅብ ናቸው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በአዲስ አበባ የዐደባባይ በዓላት በድምቀት ተከብረው እንዲጠናቀቁ አስተዋጽዖ ያደረጉ አካላትን…

19 የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የዲጂታል ጤና መረጃ ሥርዓት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያውና በማህበረሰብ ጤና መረጃ ሥርዓት ላይ ያተኮረ ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ከ19 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ በዲጂታል ጤና ላይ የሚሰሩ አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች ተሳትፈዋል፡፡…

ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ቀዳሚ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው-አለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት በትኩረት እየሰራች መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ …

የኢትዮጵያ እና የአዘርባጃን አየር መንገዶች በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዘርባጃን አየር መንገድ (AZAL) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰምቷል፡፡ ሁለቱ አየር መንገዶች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የትብብር ስምምነት መፈራረማቸውን የአዘርባጃን አየርመንገድ በማህበራዊ…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 150 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ሀብት እንደሚያስተዳድር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 150 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ሀብት እንደሚያስተዳድር ተገለፀ፡፡ በአፍሪካ ቀዳሚና ትልቅ ሐብት የያዘ እንደሆነም የዙምባቤው የዜና ወኪል ፒንዱላ ዘግቧል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢትዮጵያ…