Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኖርዲክ ሀገራት የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች እንደሚደግፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኖርዲክ ሀገራት ኢትዮጵያ ጽዱና አረንጓዴ አካባቢን እውን ለማድረግ የምታከናውነውን ሥራ እንደሚደግፉ ገልጸዋል። “ትብብር ለለውጥ የኖርዲክ ኢትዮጵያ ውይይት ለተሻለ የውጋጅ አስተዳደር እና የፈጠራ መፍትሄዎች” በሚል መሪ ሃሳብ የምክክር መድረክ…

የአዲስ አበባ ካቢኔ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ካቢኔ 4ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው በኮሪደር ልማት አካባቢ ያሉ የግል ባለይዞታዎች የቅድሚያ የማልማት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥበት አግባብ፣ የተጀመሩ ግንባታዎች የቦታ…

ተመድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ሃይል አዛዥ ሌ/ጄ ምሃን ሰበርማኒያን ገለጹ። በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል የ18ኛ ሞተራይዝድ…

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ሕዝብ ጎን በመሆን ላሳየችው ቁርጠኝነት ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ ጋር ተወያይቷል፡፡ የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ…

ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ  አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኢኖንሴባ ሎሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ የሁለቱን ሀገራት የቆየና ታሪካዊ…

ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በዲጂታል ግብይት በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በዲጂታል ግብይት፣ በባህል ልውውጥና መሰል ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ያላትን ፍላጎት ገልፃለች፡፡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ ጁንግ ጋር…

በላይ አርማጭሆ ወረዳ 120 ሜትር ርዝመት ያለው ተንጠልጣይ ድልድይ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ 120 ሜትር ርዝመት ያለው ተንጠልጣይ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል። ድልድዩ ከ22 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑ ተገልጿል። በመሃና ወንዝ ላይ የተሰራው…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና የሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በጎብኝታቸው የግድቡን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታና የተለያዩ ክፍሎቹን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።…

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ልማት ትብብር ጉባዔን እንድታስተናግድ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ልማት ትብብር (P4G) በ2027 የሚያደርገውን ዓለም አቀፍ ጉባዔ እንድታስተናግድ ተመረጠች። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን ከዓለምአቀፉ የአረንጓዴ ልማት ትብብር ዳይሬክተር ሮቢን ማክጉኪን ጋር…

የማህጸን በር ካንሰር በኢትዮጵያ በገዳይነቱ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ይቀመጣል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ካንሰር በኢትዮጵያ በገዳይነቱ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ያለውን ደረጃ ይይዛል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በቱሉ ዲምቱ ቁጥር አንድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ተገኝተው…