Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፈ።
ኤምባሲው ትናንት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተሰየሙት ታዬ አጽቀስላሴ ባስተላለፈው የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ የጋራ በሆኑ የሁለትዮሽ…
ተመድ ለኢትዮጵያ ልማት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያን የልማት ቀዳሚ ጉዳዮች ለመደገፍ እና የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ለማሳለጥ በትኩረት እንደሚሠራ አረጋገጠ፡፡
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በትናንትናው ዕለት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው…
በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል።
"የሎጂስቲክስ ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂ እድገትና ብልጽግና "በሚል መሪ ሃሳብ በፈረንጆቹ…
በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎች ደኅንነታቸው እንዲጠበቅ እየሠራሁ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በትኩረት እየሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን የቴክኒክ ኮሚቴ አቋቁሞ…
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን ዕቅዶች መርምሮ አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በምክር ቤቱ የጉባዔ አዳራሽ ለዕለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ነው ውይይቱን…
በሐረሪ ክልል ለመንገድ ልማት 1 ቢሊየን ብር ያህል በጀት ተመድቧል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) በሐረሪ ክልል የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማሳደግ 1 ቢሊየን ብር የሚጠጋ በጀት ተመድቦ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ገለፀ።
የቢሮው ሃላፊ አቶ ኢብሳ መሀመድ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ በክልሉ በ2017…
በሊባኖስ የነበሩ 51 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ 51 ኢትዮጵያዊያን በሁለት በረራዎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በሊባኖስ የሚኖሩ ወገኖችን በቀጣናው ባለው አለመረጋጋት ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ እየተደረገ ነው።
በዚሁ መሠረት ዛሬ 51…
የባሕርዳር ከተማን የኮሪደር ልማት በፍጥነትና በጥራት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ኮሪደር ልማት ሥራ በተቀመጠለት ጥራትና ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ ጎሹ እንዳላመው አስታወቁ፡፡
ከንቲባ ጎሹ እና ሌሎች የባሕርዳር ከተማ ከፍተኛ አመራሮች የከተማዋን የኮሪደር ልማት ሥራ…
የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ የጦር ሃይሎች ም/ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ ይርጋ…
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለፕሬዚዳንት ታዬ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ም/ጠ/ሚ ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ፕሬዚዳንት ታዬ በዚህ ትልቅ…