Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የወባ በሽታ የመከላከል ጥረትን የሚደግፍ መድሃኒት ከቻይና ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ኤይድ ፕሮጀክት በኩል ድጋፍ የተደረገ የወባ መድሃኒት በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከቻይና ኤምባሲ ሚኒስትር ካውንስል ዶ/ር ያንግ ዪሃን ጋር ተወያይተዋል።…
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ የሚደረገው የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተገመገመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ዝግጅት አስተባባሪ ብሔራዊ ኮሚቴ ሁለተኛ ዙር የዝግጅት ሥራ አፈጻጸም ግመገማ አድርጓል፡፡
በመድረኩ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት ዋና መስሪያ ቤት መገኛ እና አስተናጋጅ…
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከተቋማት ጋር በትብብር መስራቱን እንደሚቀጥል ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ማህበረሰባዊ ለውጥ ለማምጣት ከተቋማት ጋር በትብብር መስራቱን እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡
ፋና እና ኤፍ ኤች አይ 360(FHI_360 ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድ) በትብብር ያዘጋጁት ከጤና…
የአክስቱን ልጅ በሸኔ ታግቷል በማለት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገና ከወላጆቹ ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የአክስቱን ልጅ በሸኔ ታግቷል በማለት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገና ከወላጆቹ ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በ21 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ።
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ዐቃቤ ሕግ ያዕቆብ…
ተቋማቱ የሥራ ርክክብ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እና የአዲስ አበባ ከተማ መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የሥራ ርክክብ ፈጸሙ።
በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የአዳስ አበባ መንገዶች ባለስልጣንና ዋና ዳይሬክተር ሙዲን ረሻድ (ኢ/ር)፤ የመንገድ ዳር መብራቶች…
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ደም ለገሱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ደም ለግሰዋል።
ሠራተኞቹ ደም መለገስ የሰውን ሕይወት መታደግ መሆኑን ገልጸው፤ ሠራተኞቹ ኅብረተሰቡ ደም የመለገስ ባህሉን በማዳበር ለወገኑ አለኝታነቱን በተግባር እንዲያሳይ ጠይቀዋል።
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛን አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው በሱዳን እየተካሄደ ያለው ጦርነት በፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲቋጭ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ…
የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
አቶ ኦርዲን በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር የመልሶ ልማት ስራዎችን ተመልክተዋል።
በጁገል…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ከሆኑት ማርያም ሳሊም ጋር ተወያይተዋል፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ውይይቱ ፍሬያማ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዦች ዘርፍ ለ5ኛ ጊዜ ተሸለመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸለመ፡፡
ሽልማቱ በዘርፉ ለአምስተኛ ተከታታይ ዓመታት የተገኘ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡
ከሽልማቱ በኋለም አየር…