Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የቻይና -አፍሪካ የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና- አፍሪካ የኢኮኖሚ እና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣…

በአፋር ክልል የጤፍ ሰብል የማምረት ባህል እያደገ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጤፍ ሰብል የማምረት ባህል እያደገ መምጣቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሀመዱ መሀመድ ለፋና ብሮድክሳቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ በአፋር ክልል ያለው የጤፍ ሰብል ልማት ከጊዜ ወደ ጊዜ…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን በፖሊስ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል መሃዲ ከሀገሪቱ ፖሊስ ሃላፊ ጄነራል አተም ማሮል ቢያር ኩክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ፖሊስ ተቋማት መካከል ባለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ትብብር ዙሪያ መክረዋል፡፡ ኢትዮጵያ…

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ የመወሰን አቅምን ከተጠያቂነት ጋር አጣምሮ የሚሰጥ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በመንግስት የግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ውይይቱን የመሩት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ÷ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ለተቋማትና የሥራ ሃላፊዎች የመወሰን…

የፓኪስታን ባለሀብቶች በአልሙኒየምና በግብርና ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በአልሙኒየም እና በግብርና ምርቶች ወጪ ንግድ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ። ባለሃብቶቹ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ያስሚን ወሀብረቢ ጋር የኢትዮጵያና የፓኪስታንን የንግድ ግንኙነት…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር መክረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) ላይ ለመሳተፍ አዘርባጃን ባኩ ይገኛሉ፡፡ ከዚህም…

ለአል ሸባብ የሽብር ቡድን መረጃ በማቀበል ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ ጅግጅጋ ተዘዋዋሪ ወንጀል ችሎት ለአል ሸባብ የሽብር ቡድን መረጃ በማቀበል ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ አምስት ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ወሰነ። ተከሳሾቹ ሻለቃ ሀለኔ ኑርዬ ኡመር፣…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ጫና እንዳያሳድር የበጀት ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ እየተደረገ ነው – ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ላይ ጫና እንዳያሳድር የበጀት ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ፥ እንደ ሀገር የተሟላ…

ኢትዮጵያና ሩሲያ በካርበን ሽያጭና የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በካርበን ሽያጭ እንዲሁም የአየር ንብረት ለውጥን መከላከል በሚቻልባቸው ዘርፎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ከዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄደው የሁለቱ ሀገራት…

ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ዲፕሎማሲ ውጤታማ ሥራ አከናውናለች- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ሩብ ዓመት ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ዲፕሎማሲ ውጤታማ ሥራ ማከናወኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ÷ባለፈው ሩብ ዓመት ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶች በአዲስ አበባ…