Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገራችንን ብልጽግና እውን ለማድረግ በትጋት እንሠራለን- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራችን መሠረታዊ ችግሮች መሠረታዊ መፍትሔ በማምጣት ብልጽግናን እውን ለማድረግ በትጋት እንሠራለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሀገራችንን የኋላ ቀርነት…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዑጋንዳ እና ርዋንዳ አቻዎቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዑጋንዳ እና ርዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዑጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄነራል ኦዶንጎ ጄጄ አቡበከር  እና ከርዋንዳው አቻቸው…

ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሰቃ ሃይቅ ላይ የተገነባውን ቤኑና መንደርን በዛሬው…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል የማስፋፊያና እድሳት ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል የማስፋፊያ እና እድሳት ሥራ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል ከ61 ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው አንጋፋ ተቋም ሲሆን÷ለሆስፒታሉ የማስፋፊያና እድሳት ሥራ መከናወኑ አገልግሎቱን ማዘመን…

አቶ ጌታቸው ረዳ ለፍሬምናጦስ የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል ግንባታ ባለሃብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፍሬምናጦስ የአረጋዊያን፣ የህፃናትና የአእምሮ ሕሙማን ማዕከልን ለመደገፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ የሩጫ ውድድር በመቐለ ከተማ ተካሂዷል። የሩጫ ውድድሩን ያስጀመሩት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ÷ማዕከሉ በአጭር…

በፕሪሚየር ሊጉ ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ምሽት1፡30 ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡ በሌላ በኩል ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው…

በዓዲ-ዳዕሮ ከተማ 18 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የዓዲ-ዳዕሮ ከተማ 18 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአገልግሎት መስጠት መጀመሩን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ተወካይ ኃላፊ ኢንጂነር ዮሃንስ መለሰ…

ጎግል ፕሌይ ኢትዮጵያውያን አልሚዎችን መቀበል መጀመሩ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ተጽዕኖ ይፈጥራል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎግል ፕሌይ (Google Play) አልሚዎች ምዝገባ ኢትዮጵያውያን አልሚዎችን መቀበል መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)÷የጎግል ፕሌይ የአልሚዎች ምዝገባ ኢትዮጵያውያን…

በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ሕዝባዊ የስፖርት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ሕዝባዊ የስፖርት እንቅስቃሴ (ማስ ስፖርት) ተካሂዷል ፡፡ መርሐ ግብሩ"የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ የስፖርት እንቅስቃሴው በየካ ፣ ቦሌ፣…

የሀላባ ስታዲየም ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በዱባይ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርን በዱባይ አስጀምረዋል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሀላባ…