Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮ ቴሌኮም 5ጂ የሞባይል አገልግሎትን በቢሾፍቱ ከተማ አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል አገልግሎትን በቢሾፍቱ ከተማ አስጀምሯል፡፡
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ፣ የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ፣ አባ ገዳዎች፣ሃደ ሲንቄዎችና የከተማው…
የኢትዮጵያና አልጄሪያን ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና አልጄሪያን ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአልጄሪያው አቻቸው አሕመድ አታፍ ጋር በሩሲያ ሶቺ እየተካሄደ ከሚገኘው የመጀመሪያው የሩሲያ አፍሪካ…
መንግሥት የግብርና ግብዓት በማቅረብ የኢኮኖሚ መዋቅሩን በማስተካከል ረገድ እየሠራ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የግብርና ግብዓት በማቅረብ የኢኮኖሚ መዋቅሩን በማስተካከል እና የንግድ ሥርዓቱን በማመቻቸት ረገድ በስፋት እየሠራ እንደሚገኝ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷ የለውጡ…
“The Green Legacy” ዘጋቢ ፊልም በተለያዩ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ሊቀርብ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ የተገኙ ውጤቶችን የሚያሳየው “The Green Legacy” የተሰኘው ዓለም አቀፍ ዘጋቢ ፊልም ከዛሬ ጀምሮ በተለያዩ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ እንዲቀርብ መመረጡን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ…
የሠላምና ፀጥታው ዘርፍ ልዩ ክብር የሚሰጠው ሙያ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሠላምና ፀጥታው ዘርፍ ልዩ ክብር የሚሰጠው ሙያ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2016 በጀት ዓመት የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አመራሮች፣ አባላት እንዲሁም ለተልዕኮው…
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ20 ሚሊየን ብር እድለኛውን ሸለመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ20 ሚሊየን ብር እድለኛውን ሸልሟል፡፡
ጳጉሜን አምስት ቀን እጣው የወጣው እንቁጣጣሽ ሎተሪ አሸናፊን ነው አገልግሎቱ የሸለመው።
የእንቁጣጣሽ ሎተሪ አንደኛ እጣ አሸናፊ መምህር አስረሳኸኝ ጌታቸው በአገልግሎቱ…
ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ወደ አክራ በረራ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ወደ ጋና አክራ በረራ አድርጓል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሌላኛዋ የምዕራብ አፍሪካ መዳረሻ የሆነችው የጋና ዋና ከተማ አክራ በአፍሪካ የመጀመሪያውን ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን…
ለደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነዉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ በመንግሥት እና በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚሰራው የኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነዉ።
በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል…
እየተገነባ የሚገኘው የመከላከያ ኃይል ለሀገራችን ሉዓላዊነትና በሔራዊ ጥቅሞች መረጋገጥ ዋስትና ነው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገነባ የሚገኘው የመከላከያ ኃይል ለሀገራችን ሉዓላዊነትና በሔራዊ ጥቅሞች መረጋገጥ ዋስትና ነው ሲሉ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ።
አምባሳደር ሬድዋን ለመከላከያ…
ሰራዊት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ በአስተማማኝ ብቃት ላይ ይገኛል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ በአስተማማኝ ብቃት ላይ ይገኛል ሲሉ የጦር ሀይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ፡፡
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚና የሁርሶ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ…