Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሶማሌ ክልል በ300 ሚሊየን ብር ወጪ ማስፋፊያ የተደረገለት ሆስፒታል ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ ማስፋፊያ የተደረገለት የጎዴ ከተማ ሼክ ኢብራሂም አብደላ አጠቃላይ ሆስፒታልና አዲስ የተገነባውን የኦክስጂን ማዕከል መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ።
አቶ ሙስጠፌ መሐመድ…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ሥምምነትን መተግበር የሚያስችል ቁመና ላይ ናት – የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ስብሰባ ተሳታፊዎች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ስምምነት ማዕቀፍን መተግበር የሚያስችል ቁመና ላይ መሆኗን ተገንዝበናል ሲሉ የ19ኛው የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ስብሰባ ተሳታፊዎች ገለጹ።
የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት አባል ሀገራት 19ኛው…
አመራሩ በአገልጋይነት መንፈስ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ የአገልጋይነት መንፈስን ተላብሶ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ሲጠናቀቅ…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲትሳም ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም እና የሽግግር የጸጥታ ዝግጅቶች ክትትል እና ማረጋገጫ መካኒዝም (ሲትሳም) ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡
የልዑካን ቡድኑ አባላት የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ…
በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት እንሆናለን – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት ሀገር እንሆናለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ፤ አሁን የታዩ አበረታች ውጤቶችን በማስቀጠል ከምግብ እርዳታ ጥገኝነት ተላቀን ራሳችን መቻል…
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከጋቦን 200 ተማሪዎችን ተቀበለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከጋቦን 200 ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን መሆኑን አስታወቀ።
ጋቦናውያን ተማሪዎቹ በዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሏል፡፡
በአቀባበል ስነ-ስርዓቱ ላይ በኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያና ቺሊ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከቺሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ግላሪያ ዴ ላ ፎንቴ ጋር ተወያይተዋል።
ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያ የቺሊን የሴቶችን ተሳትፎ ያረጋገጠ የፓለቲካ ምህዳር ወደ…
አቶ አረጋ ከበደ ከጎንደር ከተማ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በወቅታዊ የጸጥታና የልማት ሥራዎች ላይ ከጎንደር ከተማ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማዋ አንፃራዊ ሰላም መኖሩን ተከትሎ በፌደራል መንግስትና በክልሉ ትብብር የልማት…
ለህዝቦች አብሮነትና ገፅታ ግንባታ የሶስት ወራት የንቅናቄ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ለህዝቦች አብሮነትና ገፅታ ግንባታ የሶስት ወራት የንቅናቄ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡
ንቅናቄው ከሕዳር 7- የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን በመርሐ ግብሩ ክልሎች፣ የፌዴራል ተቋማትና የምስራቅ አፍሪካ…
የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፍ የሚታዩ…