Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አጀንዳውን ለምክክር ኮሚሽኑ አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተወካዮች የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከበ፡፡
በክልሉ ሲካሄድ የነበረው አጀንዳ የማሰባሰብ ምክክር መድረክ ተጠናቋል፡፡
አጀንዳውን የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር…
ድህነትን ለመቀነስ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ወሳኝ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና ድህነትን ለመቀነስ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ወሳኝ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡
15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በአዲስ አበባ አፍሪካ…
ሊቨርፑል ከአስቶንቪላ እንዲሁም ማንቼስተር ሲቲ ከብራይተን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 11ኛ ሳምንት ሊቨርፑል ከአስቶንቪላ እንዲሁም ማንቼስተር ሲቲ ከብራይተን የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ደርጋል፡፡
በአንፊልድ…
የአዲስ አበባ ፖሊስ ያከናወናቸው የለውጥ ስራዎች ፍሬያማ መሆናቸውን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2016 በጀት ዓመት እንደ ተቋም ያከናወናቸው የለውጥ ስራዎች ፍሬያማ መሆናቸውን አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2016 በጀት ዓመት የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አመራሮች፣ አባላት እንዲሁም ለተልዕኮው መሳካት ጉልህ…
በአማራ ክልል በሚገኙ የጤና ተቋማት የላቦራቶሪ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞች እየተተገበረ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሚገኙ የጤና ተቋማት የላቦራቶሪ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞች እየተተገበረ መሆኑን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ኢንስቲትዩቱ "ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት ለማይበገር የጤና ሥርዓት" በሚል መሪ ሃሳብ ያዘጋጀው…
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 729 ተማሪዎች ዛሬ አስመረቀ።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ የተመራቂ ተማሪዎች…
የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የመክፈቻ ስነ ስርዓት በአፍሪካ ህብረት እየተካሄደ ይገኛል።
በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የአባል ሀገራት ሚኒስትሮች ተገኝተዋል።…
የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን የከተማና መሰረት ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የ2017 በጀት ዓመት የልማታዊ ሴፍቲኔት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ…
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ።
ከመጀመሪያው የሩሲያ አፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ጎን ለጎን የተወያዩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ፤ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ግንኙነት…
የ25ኛ ሰላም ኮርስ ዕጩ መኮንኖች የምረቃ ስነ-ስርዓት ዛሬ ይከናወናል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ስልጠና ዋና መምሪያ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚና የሁርሶ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የወልወል ድህረ-ምረቃ እና የ25ኛ ሰላም ኮርስ ዕጩ መኮንኖች የምረቃ ስነ-ስርዓት ዛሬ ይከናወናል።
ተመራቂ ዕጩ መኮንኖች በማሠልጠኛ ማዕከሉ…