Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
19ኛው የከፍተኛ ንግድ ባለሙያዎች ስብሰባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና 19ኛው የከፍተኛ የንግድ ባለሙያዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።
ለሦስት ቀናት በሚቆየው ስብሰባም ስምምነቱን ወደ ትግበራ ለማስገባት የሚያስችሉ ስምምነቶች እንደሚደረጉ ይጠበቃል፡፡
የከፍተኛ…
የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ጠቅላላ ጉባዔ እና የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የከተማ ልማትና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፈንታ ደጀን፣ ከ100 የሚበልጡ ከተሞች አስተዳደሮች ከንቲባዎችና…
በአማራ ክልል ዘንድሮ 169 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከዘንድሮው የመኸር ሰብል 169 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ።
በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ እና ጃማ ወረዳዎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡…
ሰላምን ለማጽናት የመንግሥት ሠራተኛው የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማጽናት የመንግሥት ሠራተኛው የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጠየቁ፡፡
የባሕር ዳር ከተማና የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።…
በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲፈታ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች "ሁሉም ለሰላም፤ ሰላም ለሁሉም" በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እያደረጉ ነው።
ውይይቱ የክልሉን የጸጥታ ችግሮች ለመፍታት የተሰሩ የሰላም፣ የህዝብ ግንኙነት፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ያመጡትን…
የኢትዮ-እስራኤል ኢኖቬሽን ሳምንት በተለያዩ ዝግጅቶች መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኢትዮ-እስራኤል ኢኖቬሽን ሳምንት በተለያዩ ዝግጅቶች መካሄድ ጀምሯል፡፡
ዝግጅቱ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ መስክ በኢትዮጵያና እስራኤል መካከል ያለውን ፈጠራ እና ትብብር ለማጠናከር እንዲሁም የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ያለመ ሲሆን ለአራት…
ከረሃብ ነጻ ዓለም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከረሃብ ነጻ ዓለም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ በዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀምሯል።
በኮንፈረንሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት እና የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በቻይና ዓለምአቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈች ነው።
ከኤክስፖው ጎን ለጎንም የሀገራት መሪዎች በዓለም ንግድና ኢንቨስትመንት እየመከሩ ነው።
ዛሬ በሻንጋይ በተከፈተውና 77 ሀገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በሚሳተፉበት ኤክስፖ…
ኢትዮጵያ በኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪታኒያ ግላስኮ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 92ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
በጉባዔው ላይ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዑክ…
የዱባይ ፖሊስ ልዑካን ቡድን አባላት አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተለያዩ ድጋፎችን የሚያደርጉ የዱባይ ፖሊስ ልዑካን ቡድን አባላት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ልዑካኑ ቀደም ሲል ዱባይ ፖሊስ ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በግብዓትና በስልጠና እንዲሁም የስማርት ፖሊስ ጣቢያ ለማቋቋም የገባውን…