Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ኢትዮጵያ የካፍ ጠቅላላ ጉባዔን እንድታስተናግድ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ እንዲካሄድ ወሰነ፡፡ ጉባዔው በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እንዲካሄድ ታስቦ የነበረ ቢሆንም÷ ሀገሪቱ ማስተናገድ እንደማትችል ማሳወቋን…

በሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ ሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ። በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው በሲድኒ ማራቶን አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ 2:21:40 በሆነ ሰዓት በመግባት የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር…

ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሲቀጥል ቶተንሃም አርሰናልን ያስተናግዳል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በሰሜን ለንደን ደርቢ ቶተንሃም ሆትስፐር አርሰናልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ ይካሄዳል። 12 ሰዓት ከ30 ላይ ደግሞ ዎልቭስ ኒውካስል…

በፕሪሚየር ሊጉ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢቲሃድ ስቴዲየም ብሬንትፎርድን አስተናግዶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቺስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኧርሊግ ሃላንድ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ሳውዝሃምፕተንን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ሴንት ሜሪ አቅንቶ ሳውዝሃምፕተንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ማቲያስ ዴሊት፣ ማረከስ ራሽፎረድ እና አሊሃንድሮ ጋርናቾ…

ፕሪሚየር ሊጉ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ በሚደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ይመለሳል፡፡ በዚሁ መሠረት በአራተኛ ሣምንት መክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሳውዝሃምፕተን 8 ሠዓት ከ30 ላይ በሴንት ሜሪ ስታዲየም ይገናኛሉ፡፡…

በ5 ሺህ ወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት ተከታትለው ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም ብራሰልስ በተካሄደ የ2024 ዳያመንድ ሊግ 5 ሺህ ወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ ተከታትለው ገቡ። በውድድሩ አትሌት በሪሁ አረጋዊ 12:43.66 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን ቀዳሚ…

የክሪስቲያኖ ሮናልዶ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ቁጥር 1 ቢሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእግር ኳስ ኮከቡ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ቁጥር 1 በሊየን መድረሱ ተገለፀ፡፡ ሮናልዶ 1 ቢሊዮን ተከታይ ያገኘው በሚጠቀማቸው የተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲሆን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ከፍተኛ ተከታይ ያለው…

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በመድፈኞቹ ቤት ለመቆየት የሚያስችላቸውን ውል አራዘሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በክለቡ ለተጨማሪ ዓመታት የሚያቆያቸውን ውል አራዝመዋል፡፡ በዚሁ መሰረት ስፔናዊው አሰልጣኝ አርቴታ በሰሜን ለንደኑ ክለብ ለተጨማሪ ሦስት ዓመታት ለመቆየት የሚያስችላቸውን ፊርማ ማኖራቸውን አርሰናል አስታውቋል፡፡…