Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አትሌት ጽጌ ዱጉማ በአሶሳ ለተደረገላት አቀባበል አመሰገነች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ በትውልድ አካባቢዋ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለተደረገላት አባበል አመሠገነች፡፡ ትናንት ወደ አሶሳ የሄደችው አትሌት ጽጌ÷ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

በፓራሊምፒክ ውድድሮች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር…

ዋልያዎቹ በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 2ኛ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልያዎቹ በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ይገጥማሉ፡፡ ጨዋታው ምሽት 4 ሠዓት ላይ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ብሔራዊ ስታዲየም ይደረጋል። ህመም እና ጉዳት ላይ የነበሩት…

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ 900ኛ ግቡን አስቆጠረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው ኢንተርናሽናል ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው እለት ሀገሩ በኔሽንስ ሊግ ክሮሺያን ባሸነፈችበት ጨዋታ ባስቆጠራት ግብ አማካኝነት አዲስ ታሪክ ጽፏል። በዚህም በጨዋታ ዘመኑ ያስቆጠረውን የግብ መጠን 900 በማድረስ በታሪክ የመጀመሪያው…

በፓሪስ ኦሊምፒክ የተሳተፈችው አትሌት ፍቅረኛዋ ባደረሰባት ጥቃት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዑጋንዳዊቷ የማራቶን ሯጭ ርብቃ ቼፕቴጌ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፍቅረኛዋ በደረሰባት ጥቃት አብዛኛው የሰውነቷ ክፍል በእሳት ከተቃጠለ ከቀናት በኋል ለህልፈት ተዳርጋለች፡፡ በአትሌቷ እና ፍቅረኛዋ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ቤንዚን…

ዋልያዎቹ ከታንዛኒያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከታንዛኒያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነጥብ ተጋርቷል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ላይ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ያለምንም ጎል…

ለ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ልዑክ ዕውቅናና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ -ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ ከፍተኛ ውጤት ለአስመዘገበው የኢትዮጵያ ልዑክ ዕውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ልዑክ በተሳትፎው 6 የወርቅ፣ 2…

ዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ከታንዛኒያ ጋር ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ታንዛኒያን ይገጥማል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሠዓት ላይ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ላይ ይደረጋል። ዋልያዎቹ ትናንት በቤንጃሚን ምካፓ ናሽናል…

ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮናን በአንደኛነት ያጠናቀቀዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከአፍሪካ በአንደኛነት ያጠናቀቀዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በፔሩ ሊማ በተካሄደው 20ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተካፈለው የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ በፓራሊምፒክ 3 ሜዳሊያዎች በማግኘት ተሳትፎዋን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው 17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች ኢትዮጵያ 2 የወርቅና 1 የብር ሜዳሊያዎችን በማግኘት ተሳትፎዋን አጠናቅቃለች። በዚሁ መሠረት አትሌት ትዕግስት ገዛኸኝ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የጭላንጭል (T-13) እና ያየሽ ጌቴ በ1…