Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አትሌት ይታያል ስለሺ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ይታያል ስለሺ በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች በ1 ሺህ 500 ወንዶች አይነ ስውር ጭላንጭል (T-11) ፍጻሜ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል። አትሌቱ ርቀቱን 4 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ ከ21 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ሁለተኛ ደረጃ…

ሱዋሬዝ ከመጪው ቅዳሜ ጨዋታ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን እንደሚያገል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዑራጋዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ሱዋሬዝ የፊታችን ቅዳሜ ከሚያደርገው የብሔራዊ ቡድን ጨዋታ በኋላ ለሀገሩ እንደማይጫወት አስታውቋል፡፡ የ37 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች ሀገሩ በመጪው ቅዳሜ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከፓራጓይ ጋር የምታደረገው ጨዋታ…

አትሌት ያየሽ ጌቴ ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች አትሌት ያየሽ ጌቴ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የዓይነ ስውር (T-11) ፍጻሜ ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር አሸነፈች፡፡ አትሌቷ ቀደም ሲል 4 ደቂቃ ከ27 ሰከንድ ከ68 ማይክሮ ሰከንድ በራሷ ተይዞ…

ሞሐመድ ሳላህ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሊቨርፑል ጋር ሊለያይ እንደሚችል ፍንጭ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የፊት መስመር ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ በ2024/2025 የውድድር ዓመት መጨረሻ ከክለቡ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል፡፡ ትናንት ሊቨርፑል በታሪካዊ ተቀናቃኙ ማንቼስተር ዩናይትድ ላይ ከተጎናጸፈው ድል በኋላ ለስካይ…

ሊቨርፑል ማንቼስተር ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ማንቼስተር ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12ሰዓት በተካሄደው ጨዋታ ሊቨርፑል በሉዊስ ዲያዝ ሁለት ግቦችና በሞ ሳላህ አንድ ግብ ማንቼስተር ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስል ሲያሸንፍ ቸልሲ አቻ ወጥቷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ኒውካስል ዩናይትድ ሲያሸንፍ ቸልሲ አቻ ወጥቷል፡፡ ቀን 9፡30 ኒውካስል ዩናይትድ ከቶተንሃም ባደረጉት ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የኒውካስልን ግቦች ሃርቤ ባርነስ እና…

በፕሪሚየር ሊጉ የላንክሻዬር ደርቢ በኦልድትራፎርድ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት የላንክሻዬር ደርቢ ጨዋታ ዛሬ 12 ሠዓት ላይ ይደረጋል፡፡ ቀደም ሲል ከተደረጉ ሥድስት የላንክሻዬር ደርቢ ጨዋታዎች ሊቨርፑል አምስቱን እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ አንድ ጊዜ…

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም 2ኛ ሆና ሻምፒዮናውን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ÷ 6 የወርቅ፣ 2 የብር እና 2…

አርሰናል ስተርሊንግን፤ ቼልሲ ደግሞ ሳንቾን አስፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ማጠቃለያ ላይ አርሰናል ራሂም ስተርሊንግን፤ ቼልሲ ደግሞ ጃዶን ሳንቾን አስፈርመዋል። አርሰናል የቸልሲውን ራሂም ስተርሊን በአንድ ዓመት የውሰት ውል ማስፈረሙ ተገልጿል። እንዲሁም በክረምቱ…

ዛሬ ፍጻሜውን በሚያገኘው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁባቸው ሶስት ውድድሮች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ ሲካሄድ በነበረውና ዛሬ ምሽት ፍጻሜውን በሚያገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ሶስት ውድድሮች ይካሄዳሉ። በዚህም በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሳሮን በርሀ…